ከአለም ዙሪያ

Monday, 06 April 2015 09:06

የየአገሩ አባባል

Written by
Rate this item
(9 votes)
ለጅል መድሃኒቱ ሞት ብቻ ነው፡፡ በፀሐይ እረስ፣ በዝናብ አንብብ፡፡ ያልተጠየከውን ምክር አትለግስ፡፡ አንዳንዴ መድኀኒቱ ከበሽታው ይከፋል፡፡ የጫማ ሰሪ ልጅ ሁልጊዜ በእግሩ ይሄዳል፡፡ ስጦታ የሚቀበል ነፃነቱን ይሸጣል፡፡መንሾካሾክ ባለበት ሁሉ ውሸት አለ፡፡ ገንዘብ የሌለው ሰው ገበያ ውስጥ ጥድፍ ጥድፍ ይላል፡፡ አንዴ የሰረቀ…
Rate this item
(2 votes)
አሜሪካ ለግብጽ ስትሰጥ የቆየችውንና ለሁለት አመታት ያህል አቋርጣው የነበረውን ወታደራዊ ድጋፍ እንደገና ሙሉ ለሙሉ መስጠት ልትጀምር እንደሆነ ማስታወቋን ዋሽንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ የኦባማ አስተዳደር ለግብጽ ሲሰጠው የቆየውንና ከ2013 ጥቅምት ወር ወዲህ አቋርጦት የነበረውን 1.3 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት አመታዊ የወታደራዊ መሳሪያዎች ድጋፍ…
Rate this item
(1 Vote)
ናይጀሪያ በዛሬው ዕለት የምታከናውነውን ፕሬዚዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ከቦኮ ሃራም ጥቃትና ከውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ለመከላከል እንዲሁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በሚል ካለፈው ረቡዕ ምሽት ጀምሮ ሁሉንም የባህርና የየብስ ድንበሮቿን መዝጋቷን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የናይጀሪያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፓትሪክ አባ ሞሮ ለቢቢሲ እንደገለጹት፣…
Rate this item
(1 Vote)
በሽታው እስካሁን ከ10 ሺ በላይ ሰዎችን ገድሏል ከአንድ አመት በፊት በምዕራብ አፍሪካ አገራት የተቀሰቀሰውና ከ10ሺህ በላይ ሰዎችን ለህልፈት እንደዳረገ የተነገረለት የኢቦላ ወረርሽኝ እስከ መጪው ነሐሴ ወር ድረስ ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር ይውላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የተመድ…
Rate this item
(2 votes)
በዓለማችን በግዙፍነቱ አቻ እንደማይገኝለት የተነገረውና ሃይብሪድ ኤር ቪሄክልስ በተባለው የእንግሊዝ ኩባንያ ዲዛይን የተደረገው “ኤርላንደር 10” የተሰኘ አዲስ አይነት አውሮፕላን ከስድስት ወራት በኋላ ስራው ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ በእንግሊዝ ሰማይ ላይ የሙከራ በረራ እንደሚያደርግ ሲኤንኤን ዘገበ፡፡በአሜሪካ የጦር ሃይል ለወታደራዊ አሰሳ ስራ እንዲውል…
Rate this item
(4 votes)
ግጥሚያው የምር አይደለም ተብሏል የቀድሞው የማሳቹሴትስ ገዢና የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሩምኒ ከቀድሞው የከባድ ሚዛን ቦክስ የአራት ጊዜ የአለም ሻምፒዮን ኢቫንደር ሆሊፊልድ ጋር ቦክስ ሊጋጠሙ ነው ሲል ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡በመጪው ግንቦት 15 ሶልት ሌክ ሲቲ በተባለችው የአሜሪካ ከተማ…