ከአለም ዙሪያ
ላይ ወታደራዊ ዘመቻ ልትፈጽም እየተዘጋጀች ነው በዚህ ወር ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሞተዋልበእሁዱ የጀልባ አደጋ የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀርበዋል የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ ለህልፈተ ህይወት በሚዳረጉ ስደተኞች ዙሪያ ለመምከር ከትናንት በስቲያ በብራስልስ አስቸኳይ…
Read 2522 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
22 የሙስሊም ብራዘርሁድ ደጋፊዎችም በሞት ተቀጥተዋልየቀድሞው የግብጽ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ሙርሲ፣ በስልጣን ዘመናቸው ዜጎች ያለአግባብ እንዲገደሉ፣ እንዲታሰሩና እንዲሰቃዩ መመሪያ አስተላልፈዋል በሚል ተከስሰው የ20 አመት እስር እንደተፈረደባቸው ቢቢሲ ዘገበ፡፡ከሁለት አመታት በፊት በግብጽ የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ከስልጣናቸው የወረዱት የሙስሊም ብራዘርሁድ መሪ ሞሃመድ…
Read 1536 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሶስት ኢትዮጵያውያን በጥቃቱ ህይወታቸው አልፏል - ብዙዎች ንብረታቸውን ተዘርፈዋል፣ በእሳት ተለብልበዋል“ስደተኞችን በጉያችን ይዘን የምናባብልበት ጊዜ ማብቃት አለበት!” - የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ልጅ“ስደተኞች ጓዛቸውን ጠቅልለው ወደመጡበት መመለስ አለባቸው!” - የዙሉ ንጉስ ዝዌሊቲኒ ከሶስት ሳምንታት በፊት...እትብታችን በተቀበረባት አፈር ላይ የሌሎች አገራት ዜጎች ተደላድለው…
Read 4667 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በአንድ ደቂቃ ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ቻርጅ መደረግ የሚችልና የረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጥ አዲስ የአልሙኒየም የሞባይል ስልክና የላፕቶፕ ኮምፒውተር ባትሪ መስራታቸውን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡አዲሱ የሞባይል ስልክና የላፕቶፕ ባትሪ በአሁኑ ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኘው መደበኛው የሊቲየም ባትሪ…
Read 4054 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአይሁዶች አባባልሰው ሲያቅድ እግዚአብሔር ይስቃል፡፡ እናት፤ ልጅ ሳይናገር ይገባታል፡፡ ሃጢዓትን ሁለቴ ከፈፀምከው ወንጀል አይመስልም፡፡ ፍየልን ከፊት ለፊት፣ ፈረስን ከኋላ፣ ሞኝን በየትኛው በኩል አትጠጋቸው፡፡ ብልህነትህን በተግባር እንጂ በቃላት አታሳይ፡፡ ሻማ ለመግዛት ፀሃይን አትሽጥ፡፡ እግዚአብሔር ሸክምን ሲሰጥ ትከሻም አብሮ ይሰጣል፡፡ እግዚአብሔር ሁሉም…
Read 1432 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- “በርበሬን የመረጥነው የከፋ ጉዳት ስለማያደርስ ነው” - የአገሪቱ ፖሊስ በሰሜናዊ ህንድ የምትገኘው ኡታር ፕራዴሽ ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው የላክኖው ፖሊስ፣ ከአየር ላይ በርበሬ የሚረጩ አነስተኛ አድማ በታኝ ድሮኖችን በስራ ላይ ማዋል ሊጀምር ነው ሲል ቢቢሲ ዘገበ፡፡ዘ ኢንዲያን ኤክስፕረስ ጋዜጣን…
Read 3398 times
Published in
ከአለም ዙሪያ