ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ግንቦት በምርጫ አሸንፈው ስልጣን የያዙት አዲሱ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ፣ አሸባሪውን ቡድን ቦኮ ሃራም ለመደምሰስ የያዙትን ቀዳሚ እቅዳቸውን በአግባቡ ለማሳካት በሚል የቀድሞ የአገሪቱ የምድር ጦር፣ የባህር ሃይል፣ የአየር ሃይልና የመከላከያ መሪዎችን ከስልጣናቸው ማባረራቸውን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ…
Saturday, 18 July 2015 11:42

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጥርስ ድህነት አይታየውም፡፡ የማሳዮች አባባልትዕግስት ከሌለህ ቢራ መጥመቅ አትችልም። የአቫምቦ አባባልየእንቁላል ቅርጫት ተሸክመህ አትደንስ፡፡ የአምቤዴ አባባልየአይጥ ልጅ አይጥ ናት፡፡ የማላጋሲ አባባልላልተወለደ ልጅ ስም ማውጣት አትችልም። የአፍሪካውያን አባባባልበሽምግልናህ የተቀመጥክበት ቦታ በወጣትነትህ የቆምክበትን ቦታ ያሳያል፡፡ የዩሩባ አባባልየሚሸሽን ሰው አትከተለው፡፡ የኬንያውያን አባባልቤት ስታንፅ…
Rate this item
(0 votes)
“ኦባማ አሻፈረኝ ብለው ስለዚህ ጸያፍ ነገር ካወሩ፣ ማዕቀብ እንጥልባቸዋለን!” - የኬንያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ የኬንያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቅርቡ አገሪቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ የያዙትን ባራክ ኦባማን፣ “አደራዎትን በጉብኝትዎ ወቅት የግብረ-ሰዶማውያንን መብት የተመለከተ ነገር እንዳይናገሩ” ሲሉ አበክረው ማስጠንቀቃቸውን ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡የኬንያ ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም…
Rate this item
(2 votes)
 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሶርያ ለአመታት የዘለቀውን የእርስ በእርስ ግጭት በመሸሽ ወደተለያዩ አገራት የተሰደዱ የአገሪቱ ዜጎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን በላይ መድረሱንና ይህም ከአገሪቱ ህዝብ አንድ ስድስተኛ ያህሉን እንደሚሸፍን ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በሶርያ በ2011 የተቀሰቀሰው ግጭት እየተባባሰ መቀጠሉ የአገሪቱን ዜጎች ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 7ሺህ 800 ሰራተኞቹን ለመቀነስ ወስኗል ታዋቂው ማይክሮሶፍት ኩባንያ በኖኪያ የስማርት ሞባይል ቀፎ ንግዱ ላይ 7 ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ማጋጠሙን ተከትሎ፣ 7ሺህ 800 ሰራተኞችን ከስራ ገበታቸው እንደሚቀንስ ባለፈው ረቡዕ ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ከሁለት አመታት በፊት ኖኪያን በ7.3 ቢሊዮን ዶላር…
Saturday, 11 July 2015 12:24

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የዘመድ ችግር የሚፈታው በዘመድ ነው፡፡ የስዋሃሊ አባባልበጋራ ጀልባ ወንዙን ተሻገሩ፡፡ የቻይናውያን አባባልእዩኝ እዩኝ ማለት ለትችት ያጋልጣል፡፡ የጃፓናውያን አባባልማስታወቂያ የንግድ እናት ነች፡፡ የጃፓናውያን አባባልልብ ትክክል ሲሆን ስራም ትክክል ይሆናል፡፡ የጃፓናውያን አባባልብዙ የምታስካካ ዶሮ ብዙ እንቁላል አትጥልም፡፡ የኮሪያውያን አባባልየዛፍ ፍሬ ከዛፉ ርቆ…