ከአለም ዙሪያ

Saturday, 01 August 2015 14:48

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሴት ውበት የክረምት ሌሊትን አያሞቅም። የዩክሬናውያን አባባልውሻ ጭራውን ካልረገጥከው በስተቀር አይነክስህም፡፡ የካሜሩያውያን አባባልጓንት ያጠለቀች ድመት አይጥ አትይዝም፡፡ የፈረንሳውያን አባባልየተውሶ ድመት አይጥ አትይዝም፡፡ የጃፓናውያን አባባልትኩረት የሚስቡ ሴቶች ከኋላህ እንዲጓዙ አትፍቀድ፡፡ የካምቦዲያውያን አባባልከነገ ጫጩት የዛሬ እንቁላል ይሻላል፡፡ የቬትናማውያን አባባልዘማሪ ወፍ መዝሙር እየበላች…
Rate this item
(1 Vote)
 አሜሪካ በመላው አለም የሚገኙ ዜጎቿ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ አይሲስን የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖች ከሚሰነዝሯቸው የሽብር ጥቃቶች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማስጠንቀቋን ዘ ሂንዱ ታይምስ ዘገበ፡፡አሜሪካ በኢራቅ በሚገኘው አይሲስ ላይ ጥቃት መሰንዘሯን ተከትሎ፣ ቡድኑ የአጸፋ ምላሽ እንደሚሰጥ ማሳወቁን ያስታወሰው ዘገባው፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም…
Rate this item
(2 votes)
 ምርጫው አገሪቱ በዴሞክራሲ መራመዷን ያሳያል ብለዋል - የዋነኛው ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ሌላ ምርጫ እንዲካሄድ ጠይቀዋል አወዛጋቢውና ደም አፋሳሹ የብሩንዲ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ባለፈው ማክሰኞ የተካሄደ ሲሆን ለመምረጥ ከተመዘገቡት 3.8 ሚሊዮን የአገሪቱ ዜጎች መካከል 74 በመቶው ድምጻቸውን እንደሰጡ የብሩንዲ የምርጫ ኮሚሽን ፕሬዚደንት…
Rate this item
(0 votes)
እ.ኤ.አ በ2050 ሮቦቶችንና ሰዎችን ኳስ ለማጋጠም ታቅዷል በቻይና በተከናወነውና 40 የአለማችን አገራት ቡድኖች በተካፈሉበት የዘንድሮው የአለም ሮቦቶች የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ጃፓን ማሸነፏን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በጃፓኑ ቺባ ኢንስቲቲዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ የተሰሩ ሮቦቶችን የያዘው ዘ ብሬንስ ኪድስ የተባለው የጃፓን የሮቦቶች ቡድን፣ የቻይናውን…
Rate this item
(38 votes)
 የአንበሳ ጀግንነት ከአዳኝ ቀስት አያድነውም። የአፍሪካውያን አባባልደስተኛ ህዝብ ታሪክ የለውም፡፡ የቤልጂየሞች አባባልጦርነት ላልቀመሱት ጣፋጭ ነው፡፡ የላቲኖች አባባልሽንፈት የሚመረው ስትውጠው ብቻ ነው፡፡ የቻይናውያን አባባልእውነት የያዘን ሆድ በበላ እንኳን አይበሱትም፡፡ የሃውሳ አባባልእሳት ያቃጠለው ሰው ሁልጊዜ አመድ ያስፈራዋል፡፡ የሶማሌያውያን አባባልመጥበሻው ካልጋለ ማሽላው አይፈነዳም፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 መስራቹ ዙክበርግ የዓለማችን 9ኛው ባለጸጋ ሆኗል ታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ በአለማቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትርፍ እያገኙ ካሉ 10 የዓለማችን እጅግ ትርፋማ ኩባንያዎች አንዱ መሆኑንና የኩባንያው መስራች ማርክ ዙክበርግም ከዓለማችን ቀዳሚ ቢሊየነሮች 9ኛውን ደረጃ መያዙን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ኤስ ኤንድ ፒ በተባለው የአክሲዮን…