ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በአርጀንቲና የሜክሲኮ አምባሳደር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩትና በቅርቡ ከአንድ መደብር 10 ዶላር የሚያወጣ መጽሐፍ ሲሰርቁ ተይዘዋል የተባሉት ኦስካር ሪካርዶ ቫሌሮ፤ በመንግስት ውሳኔ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የሜክሲኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ አምባሳደሩ ባለፈው ጥቅምት ወር…
Rate this item
(0 votes)
የአመቱ የጎልደን ግሎብ ሽልማት ዕጩዎች ይፋ ተደረጉ ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በ2019 የፈረንጆች አመት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ዝነኞችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ቴለር ስዊፍት፣ በ185 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ሌላው ዝነኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በ2018 በመላው አለም 228 ሚሊዮን ሰዎች በወባ ተጠቅተዋል ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ በመላው አለም 228 ሚሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ መጠቃታቸውንና ከእነዚህም መካከል 405 ሺህ የሚሆኑት ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡በአመቱ በአለማቀፍ ደረጃ በወባ ከተጠቁት ሰዎች መካከል ከ93…
Rate this item
(1 Vote)
የአለም “የትያትር ኦሎምፒክ” እየተባለ የሚጠራውና በየአራት አመቱ በተመረጡ የአለማችን ከተሞች የሚካሄደው አለማቀፉ የትያትር ፌስቲቫል በሩስያዋ ከተማ ሴንት ፒተርስበርግ እየተከናወነ እንደሚገኝ ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል፡፡ቻይና፣ ቤልጂየም፣ ፖላንድ፣ ጣሊያን፣ ህንድና ፈረንሳይን ጨምሮ 22 የተለያዩ የአለማችን አገራት በሚሳተፉበት የዘንድሮው የአለም “የትያትር ኦሎምፒክ”፤ በድምሩ 104…
Rate this item
(0 votes)
ሙጋቤ በባንክ ያላቸውን 10 ሚ. ዶላር ጨምሮ ሃብታቸውን ሳይናዘዙ መሞታቸው ተነገረ የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዮሪ ሙሴቬኒ፤ ዕድሜ ዘመናቸውን ሲኖሩ፣ ከማንም ሰው ምንም ነገር ሰርቀው እንደማያውቁ ሰሞኑን ለአገራቸው ህዝብ በአደባባይ መናገራቸው ተዘግቧል፡፡ሙሴቬኒ ባለፈው እሁድ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኡጋንዳውያን ደጋፊዎቻቸው በተገኙበት በመዲናዋ ካምፓላ በተከናወነ…
Rate this item
(0 votes)
ብራድ ፒት ላለፉት 20 አመታት አልቅሶ እንደማያውቅ ተናገረ ታዋቂው ድምጻዊ ኤኮን በትውልድ አገሩ ሴኔጋል በስሙ የምትሰየም የራሱን አዲስ ከተማ በመገንባት ላይ እንደሚገኝ፣ ዝነኛው የሆሊውድ ተዋናይ ብራድ ፒት ደግሞ ላለፉት 20 አመታት ገደማ አንድም ጊዜ አልቅሶ እንደማያውቅ መናገሩን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ከአስር…
Page 11 of 126