ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 ታዋቂው የሞባይል ስልኮች አምራችና የኔትወርክ ዝርጋታ ኩባንያ ኖኪያ፤ ከሁለት አመታት በኋላ ጨረቃ ላይ የመጀመሪያውን የሞባይል ኔትወርክ ሊዘረጋ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ እ.ኤ.አ እስከ 2024 ሰዎችን ወደ ጨረቃ ለመላክና ለተራዘመ ጊዜ እንዲቆዩ ለማድረግ የያዘው አርቴሚስ ፕሮግራም አካል የሆነውን…
Rate this item
(0 votes)
 በዓለማችን በቀን 10 ቢሊዮን ሰዓታት በማህበራዊ ድረገጽ ላይ ይባክናል ከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የማህበራዊ ድረገጾች ተጠቃሚ መሆኑንና ማህበራዊ ድረገጾችን በቋሚነት የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር 4.14 ቢሊዮን ያህል መድረሱን ከሰሞኑ የወጣ አንድ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ሆትሱት እና ዊአርሶሻል የተባሉት የጥናት ተቋማት ከሰሞኑ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአለም ባንክ በማደግ ላይ ላሉ አገራት ለኮሮና ክትባት የ12 ቢ. ዶላር ድጋፍ አደረገ አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ አለማችን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ በመጪዎቹ አምስት አመታት በድምሩ 28 ትሪሊዮን ዶላር ያህል እንደምታጣ ሰሞኑን ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ተቋሙ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፤ ወረርሽኙ…
Rate this item
(1 Vote)
አለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዎች፣ በአለም ዙሪያ በሚገኙ 60 አገራት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአእምሮ ህመምተኞች ንጽህና በጎደላቸው ጠባብ ክፍሎች ውስጥ በሰንሰለት ታስረውና ታጉረው እንደሚገኙ አስታወቀ፡፡ተቋሙ የአለም የአእምሮ ጤና ቀንን በማስመልከት በ110 የአለማችን አገራት የሰራውን ጥናት መሰረት አድርጎ ከሰሞኑ…
Rate this item
(0 votes)
አፖሎ ጎ የተባለው የቻይና ኩባንያ ያሰማራቸው አሽከርካሪ አልባ ታክሲዎች ከቀናት በፊት በርዕሰ መዲናዋ ቤጂንግ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተነግሯል፡፡ታክሲዎቹ ያለ አሽከርካሪ እገዛ በቴክኖሎጂ ብቻ ታግዘው የሚሰጡት አገልግሎት ተሳፋሪዎችን ለአደጋ እንዳያጋልጥ ከ60 ጊዜያት በላይ የደህንነት ፍተሻ እንደተደረገባቸውና ጥራታቸው እንደተረጋገጠ ቻይና ዴይሊ ባወጣው…
Rate this item
(0 votes)
 ተወዳጁ የፒያኖ ተጫዋችና ድምጻዊ አሜሪካዊው ስቲቭ ዎንደር የመጨረሻውን ስራውን ካሳተመ ከ15 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ማክሰኞ ሁለት አዳዲስ ነጠላ ዜማዎችን ለአድማጮቹ ማቅረቡን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የ70 አመቱ አንጋፋ ድምጻዊ ስቲቭ ዎንደር ያወጣቸው ሁለት ሙዚቃዎች “ዌር ኢዝ አወር ላቭ ሶንግ” እና…
Page 1 of 127