ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ይህ ነው የሚባል አዲስ ተስፋ ሰጪ ነገር የለም… ሰከንዶችና ደቂቃዎች በተፈራረቁ ቁጥር፣ አለም አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ሞት መርዶዎችን እያደመጠች፣ አዳዲስ ተጠቂዎችን እየቆጠረች ቀናት መምጣት መሄዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ላይ ይህን ዘገባ እስካጠናቀቅንባት የመጨረሻዋ ደቂቃ፣ ኮሮና ቫይረስ በመላው አለም ከ5,833,766…
Rate this item
(3 votes)
ረቡዕ ብቻ ከ106 ሺህ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ተገኝተዋል ባለፈው ሐሙስ ማለዳ…ኮሮና ቫይረስ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ ተሰምቶ የማይታወቅ አስደንጋጭ ቁጥር ተሰማ - “ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በመላው ዓለም ከ106 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው በምርመራ ተረጋግጧል፤…
Saturday, 16 May 2020 11:19

“ኮሮና እስከ መቼ?...”

Written by
Rate this item
(6 votes)
“ይህንን ማንም ሰው ሊተነብየው አይችልም!” ከትናንት በስቲያ ከወደ ጄኔቫ አንድ ነገር ተሰማ…“ኮሮና ቫይረስ ፈጽሞ ላይጠፋ ይችላል… አብረውን እንደሚኖሩት ሌሎች በሽታዎች ሁሉ፣ ኮሮናም አብሮን ሊቀጥል ይችላል” በማለት እቅጩን ተናገሩ - ዶ/ር ሪያን፡፡የአለም የጤና ድርጅት የአስቸኳይ ጊዜ ጉዳዮች ዳይሬክተር ዶ/ር ማይክ ሪያን…
Rate this item
(3 votes)
 የከፋና የባሰ እንጂ ይህ ነው የሚባል አንዳች የተሻለ ወይም ተስፋ ሰጪ ነገር ሳይሰማ፣ አለም ኮሮና በሚሉት የክፍለ ዘመኑ የሰው ልጆች ፈተና እልፍ አእላፍ ጥፋቶችን ነጋ ጠባ መቁጠር እንደቀጠለች፣ እንደሌሎች ሁሉ ይሄኛውም ሳምንት ተገባደደ፡፡ቁጥሩ አሁንም ማሻቀቡን ቀጥሏል...ወሰን ድንበር ሳያግደው፣ የተራቀቀው የዘመኑ…
Rate this item
(3 votes)
ቁጥሩ ማሻቀቡን ቀጥሏል...መሽቶ በነጋ ቁጥር አለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የደረሱባትን የተለያዩ ጥፋቶች የሚገልጹ እጅግ አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ ቁጥሮችን መስማት የተለመደ ሆኗል፡፡አንዳች መላ ሳይገኝለት በአለም ዙሪያ በስፋት መሰራጨቱን የቀጠለው ኮሮና ቫይረስ እስካለፈው ሐሙስ አመሻሽ ድረስ በመላው አለም በሚገኙ 211 አገራትና ግዛቶች…
Rate this item
(2 votes)
“ገና ለብዙ ጊዜ አብሮን ይቆያል!” በማለት ነበር፣ የአለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ባለፈው ረቡዕ፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፣ የጉዳዩን አስከፊነት የገለጹት፡፡አብዛኞቹ የአለማችንን አገራት የቫይረሱን የመጀመሪያ ዙር መራር ጽዋ በመጎንጨት ላይ እንደሚገኙ፣ የተወሰኑት ደግሞ ገና የከፋው ነገር…
Page 9 of 129