ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 2.6 ቢሊዮን ወርሃዊ ተጠቃሚዎች፣ 33 ሺህ 606 ሰራተኞች አሉት ታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ እስካለፈው መስከረም በነበሩት ያለፉት ሶስት ወራት ብቻ የ13.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱንና በየዕለቱ የሚጠቀሙ ደንበኞቹ ቁጥርም 1.49 ቢሊዮን መድረሱን አስታውቋል፡፡የፌስቡክ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙክበርግ ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
በአገሪቱ ከ88 ሚሊዮን በላይ ዜጎች በከፋ ድህነት ውስጥ ይገኛሉ ባለፉት አራት ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ናይጀሪያውያን ወደ ከፋ ድህነት መግባታቸውንና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኙ የአገሪቱ ዜጎች ቁጥር 88 ሚሊዮን መድረሱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ተቀማጭነቱን በቪየና ያደረገው ወርልድ ፖቨርቲ…
Rate this item
(0 votes)
 ከአራት ወራት በፊት ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪካዊ የተባለውን ስብሰባ በማድረግ ከአለም ጋር የነበራቸውን ለአመታት የዘለቀ ኩርፊያ የደመሰሱት የሰሜን ኮርያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን፣ በቅርቡም አገራቸው የተጣሉባት ማዕቀቦች እንዲነሱላት ለማግባባት በማሰብ ከ5 የአለማችን አገራት መሪዎች ጋር ተገናኝተው ለመምከር ማቀዳቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 በመላው አለም በሚገኙ የተለያዩ አገራት ባለፉት አስር አመታት በድምሩ ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች እንደተገደሉና በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በየዕለቱ በአማካይ አንድ ጋዜጠኛ እንደተገደለ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት የሳይንስና የባህል ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መረጃ እንዳለው፣ ጋዜጠኞቹ ዘገባዎችን በሚሰሩበትና…
Rate this item
(5 votes)
አፕልና ሳምሰንግ 15 ሚሊዮን ዩሮ ተቀጥተዋል ታዋቂው የኤሌክትሪክ መኪኖች አምራች ኩባንያ ቴስላ እስከ መስከረም በነበሩት ያለፉት 3 ወራት በድምሩ 311.5 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱንና ባለፉት 15 አመታት ታሪኩ ይህን ያህል የሩብ አመት ትርፍ ሲያስመዘግብ ይህ ለሶስተኛ ጊዜው እንደሆነ ኒውዮርክ ታይምስ…
Rate this item
(0 votes)
ዋረን በፌ በ1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋልየአፍሪካው ቁጥር አንድ ባለጸጋ ናይጀሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ፤ ከፍተኛ በጀት መድበው ትርጉም ያለው ስራን በሚያከናውኑ የአለማችን ምርጥ በጎ አድራጊዎች ዝርዝር ውስጥ የ6ኛ ደረጃን መያዛቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡ከፍተኛ ገንዘብ ለበጎ አድራጎት ተግባራት በማዋል የሚታወቁ የአለማችን…
Page 8 of 101