ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የሌሎች አጋር አገራት መሪዎችን በማስተባበር፣ ቬንዙዌላን ለመውረር ሲያሴሩ እንደነበር የሚያሳይ መረጃ ይፋ መደረጉን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ፣ የጦር ሃይላቸው የአሜሪካን ወረራ ለመመከት በተጠንቀቅ እንዲቆም ማዘዛቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንት ትራምፕ፤ ከአራት የላቲን አሜሪካ አገራት መሪዎች ጋር ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
 በ2018 የፈረንጆች አመት ያለፉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ በሊቢያ በኩል በማድረግ በሜዲትራኒያን ባህር ሲጓዙ ለሞት የተዳረጉ አፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር ከ1000 በላይ መድረሱን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ጽህፈት ቤት ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ባለፉት ስድስት ወራት ጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
“የአገሬን ዕጣ ፈንታ ሳስብ በጣም አዝናለሁ” አገር ሰላሟ ሲደፈርስ፣ ወጥቶ መግባት ብርቅ ሲሆን፣ ግጭቶች ሲከሰቱና ሰላማዊ የመኖሪያ ቀዬ የጦርነት ቀጠና ሲሆን፤ ህይወትን ለማዳን ማቄን ጨርቄን ሳይሉ መሰደድ ግድ ይሆናል፡፡ ሰሞኑን በጋምቤላ ክልል ከሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ካምፖች አንዱ በሆነው የውኝየል መጠለያ…
Rate this item
(0 votes)
 የሳምሰንግ ኩባንያ ምርት የሆነው ጋላክሲ ኤስ 9 ፕላስ ያለፈው ሚያዝያ ወር የአለማችን የሞባይል ሽያጭ ደረጃን ከአፕል ኩባንያው ታዋቂ ምርት አይፎን ኤክስ መረከቡን ቴክ ዶት ኮም ዘግቧል፡፡ካውንተርፖይንት የተባለው አለማቀፍ የስማርት ፎን ገበያ ጥናት ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ከጋላክሲ ኤስ…
Rate this item
(0 votes)
ፕላቶ የተባለቺው የናይጀሪያ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የኮንግረስ አባል የሆኑት ጆሽዋ ዳሪዬ፣ በ3.2 ሚ ዶላር ዝርፊያ ተከከስሰው የ14 አመታት እስር እንደተፈረደባቸው ተዘግቧል፡፡ባለስልጣኑ እ.ኤ.አ ከ1999 እስከ 2007 የፕላቶ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ለግዛቲቱ የአካባቢ ጥበቃ የተመደበውን 3.2…
Rate this item
(0 votes)
አየርላንዳዊው ደራሲ ማይክ ማኮርማክ በአይነቱ ባልተለመደውና አንድ አረፍተ ነገር ብቻ ባለው የልቦለድ ስራቸው የዘንድሮው የደብሊን አለማቀፍ የስነጽሁፍ ሽልማት 100 ሺህ ፓውንድ ተሸላሚ መሆናቸው ተዘግቧል፡፡ደራሲው በአለማችን እጅግ ከፍተኛውን የስነጽሁፍ የገንዘብ ሽልማት ለሚያስገኘው የደብሊን አለማቀፍ የስነጽሁፍ ሽልማት የበቁት፣ ሶላር ቦንስ የሚል ርዕስ…
Page 7 of 94