ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ሳኒ አባቻ በእንግሊዝ ባንክ ያስቀመጡት 267 ሚሊዮን ዶላር ተወረሰ በአፍሪካ በነዳጅ ሃብቷ ቀዳሚውን ስፍራ በምትይዘው ናይጀሪያ፣ በየቀኑ በአማካይ 100 ሺህ በርሜል ያህል ድፍድፍ ነዳጅ በህገ ወጦች እንደሚዘረፍ ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡በመላው ናይጀሪያ የነዳጅ መተላለፊያ ቱቦዎችን እየሰረሰሩ ከፍተኛ መጠን ያለው ነዳጅ የሚዘርፉ ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
 አጠቃላይ የሀብቷ መጠን 600 ሚሊዮን ዶላር እንደደረሰ የሚነገርላት አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ሪሃና፣ በታዋቂው የፎርብስ መጽሄት፣ የአለማችን ሴት ሙዚቀኞች የሀብት ደረጃ በመሪነት መቀመጧ ተነግሯል፡፡ሪሃና ከሙዚቃ ስራዎቿ፣ ከኮንሰርት በተጨማሪ ታዋቂውን ፌንቲ ቢዩቲ ኩባንያ ጨምሮ ባቋቋመቻቸው የፋሽንና የውበት ኩባንያዎች ከፍተኛ ገቢ እንደምታገኝ የጠቆመው ፎርብስ፤…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አፍሪካ 60 ሚሊዮን ያህል ህጻናት የምግብ አቅርቦት እንደማያገኙና በአህጉሪቱ በየአመቱ ለሞት ከሚዳረጉ ህጻናት መካከል ግማሽ ያህሉ በርሃብ ምክንያት እንደሚሞቱ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡አፍሪካን ቻይልድ ፖሊሲ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚለው፤ ምንም እንኳን የአፍሪካ አገራት በቀርብ አመታት ኢኮኖሚያዊ ዕድገት…
Rate this item
(2 votes)
በህጻናትና ታዳጊዎች ላይ ለሚከሰት የጀርባ አጥንት መሳሳት በሽታ ሁነኛ መፍትሄ ነው የተባለውና ዞልጄንስማ የሚል ስያሜ የተሰጠው የአለማችን እጅግ ውዱ መድሃኒት በ2.125 ሚሊዮን ዶላር ሰሞኑን ለገበያ መቅረቡን የኤስኤ ቱዴይ ዘገበ::ከአሜሪካ የምግብና የመድሃኒት አስተዳደር ባለፈው ሳምንት እውቅና የተሰጠው ይህ መድሃኒት አንድ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በአካባቢ ብክለት በከፍተኛ ሁኔታ በመጠቃት ቀዳሚዋ አገር የሆነችው ማሌዢያ፤ ከተለያዩ አገራት በህገወጥ መንገድ ወደ ግዛቷ የገባ 3 ሺህ ቶን የሚመዝን የፕላስቲክ ቆሻሻ ወደመጣበት አገር መልሳ ልትልክ መሆኑ ተነግሯል፡፡የአገሪቱ የአካባቢ ሚኒስትር ባለፈው ማክሰኞ የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው፣ በብክለት የተማረረችዋ…
Rate this item
(0 votes)
 ሪቻርድ ካዌሳ የተባለው ታዋቂ ኡጋንዳዊ ድምጻዊ፤ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ፣ ፈቃዴን ሳይጠይቁ ሙዚቃዬን ለምርጫ ቅስቀሳ በመጠቀም፣ የፈጠራ መብት ዘረፋ ፈጽመውብኛል በሚል ክስ ሊመሰርትባቸው መዘጋጀቱን ናይሮቢ ኒውስ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ በ2011 በተካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ ወቅት “ዩ ዋንት አናዘር ታይም ዛት…