ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
በ2003 በከፍተኛ ሙቀት ከ3ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል በህንድ ሰሜናዊና ማዕከላዊ አካባቢዎች የተከሰተውን ያልተለመደ ሃይለኛ ሙቀት መቋቋም አቅቷቸው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ1ሺህ በላይ መድረሱን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ታይምስ ዘገበ፡በያዝነው ሳምንት በተጠቀሱት አካባቢዎች የሙቀት መጠኑ እስከ 50 ዲግሪ…
Rate this item
(0 votes)
የባንክ ሒሳብ ደብተር ቁጥር ይፋ አድርገዋል የአገሪቱ ህገ መንግስት ከሚፈቅድላቸው ውጪ ለሶስተኛ ዙር በምርጫ ለመወዳደር መወሰናቸው ከፍተኛ ተቃውሞና የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረሰባቸው የብሩንዲው ፕሬዚደንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ፣ ህዝቡ ምርጫውን በገንዘብ እንዲደግፍ ጥሪ ማቅረባቸውን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ ከምርጫው ራሳቸውን እንዲያገሉ የሚደርስባቸውን ውስጣዊና ውጫዊ…
Rate this item
(0 votes)
በ2000 የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 400 ሚ. ብቻ ነበሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አለማቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት፤ ከዓለማችን ህዝብ ግማሽ ያህሉ እስከያዝነው የፈረንጆች 2015 አመት መጨረሻ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡ህብረቱ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፤ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
ከ4.6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ አደገኛ ርሃብ ተጋርጦበታል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም፤ ደቡብ ሱዳን በታሪኳ አስከፊ የተባለው የምግብ እጥረት እንደገጠማትና 40 በመቶው የአገሪቱ ህዝብ በመጪዎቹ ጥቂት ወራት አስቸኳይ የምግብ እህል እርዳታ እንደሚያስፈልገው መግለጹን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የእርስ በእርስ ግጭት፣ የምግብ ዋጋ…
Rate this item
(0 votes)
ምርጫው በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ከ110 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ጎረቤት አገራት ተሰደዋል 33 ስደተኞች በታንዛኒያ ካምፕ በኮሌራ ሞተዋል የብሩንዲ መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን ተከትሎ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ፔሬ ንኩሩንዚዛ ባለፈው ረቡዕ ተቃዋሚዎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡና ሰላም እንዲወርድ ጥሪ ቢያቀርቡም፣ ብጥብጡ ከትናንት በስቲያ በመዲናዋ…
Rate this item
(0 votes)
የምዕራብ አፍሪካ አገራት ፕሬዚዳንቶች ከሁለት ዙር በላይ በስልጣን ላይ እንዳይቆዩ ለማድረግ ታልሞ የቀረበውን የስልጣን ገደብ የሚያስቀምጥ ክልላዊ የስምምነት ሃሳብ፣ የአገራቱ መሪዎች ውድቅ እንዳደረጉት ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የአገራቱ መሪዎች ባለፈው ማክሰኞ በጋና መዲና አክራ ባካሄዱት የኮሜሳ ክልላዊ ስብሰባ ላይ፣ በሃሳቡ ዙሪያ መምከራቸውንና…