ከአለም ዙሪያ
አል በሽር ሞት ሊፈረድባቸው ይችላል ተባለ የ75 አመቱ የዕድሜ ባለጸጋ የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ በመጪው አመት ጥር ወር ላይ በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፓርቲያቸውን ወክለው ለ6ኛ የስልጣን ዘመን በመወዳደር አጠቃላይ የስልጣን ዘመናቸውን ወደ 40 አመት ለማድረስ መወሰናቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ…
Read 2081 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአሜሪካ የተጠቂዎች ቁጥር ከሚነገረው በ24 እጥፍ ሊበልጥ ይችላል ተባለ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሁንም በመላው አለም መሰራጨቱን የቀጠለ ሲሆን፣ እስካለፈው ሃሙስ አመሻሽ ድረስ የተጠቂዎች ቁጥር ከ15.5 ሚሊዮን በላይ መድረሱንና የሟቾች ቁጥርም ከ632 ሺህ ማለፉን ወርልዶ ሜትር ድረገጽ ባወጣው መረጃ አመልክቷል፡፡በኮሮና ቫይረስ…
Read 1024 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 18 July 2020 15:11
“ነገርዬው ከዚህም በላይ እጅግ አስከፊ ሆኖ ሊቀጥል ይችላል…” - ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም
Written by Administrator
በኮሮና ሳቢያ የከፉ ጥፋቶችን ብታስተናግድም የሚበጃትን መላ ከመምታት ይልቅ አጉል አጉሉን መንገድ መከተሏን የያዘችው አለማችን፣ ቆም ብላ ማሰብና የሚበጀውን መንገድ መከተል ካልጀመረች፣ ከዚህም በላይ የከፋ ነገር ማስተናገዷ አይቀሬ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡“እጅግ በርካታ የአለማችን አገራት በተሳሳተ መንገድ መጓዛቸውን ገፍተውበታል፤ ኮሮና ቫይረስም…
Read 10145 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
*በመላው ዓለም በአንድ ቀን 183 ሺ የቫይረሱ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ለወራት ነጋ ጠባ አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ ዜናዎችን ስትሰማ የዘለቀችው አለማችን፣ አልፎ አልፎም ቢሆን እንደ ትናንት በስቲያው ያለ ተስፋ ሰጪ ወይም በጎ ነገር አድምጣ ለጊዜውም ቢሆን መጽናናቷ…
Read 28020 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኮሮና ቫይረስ እስካለፈው ሃሙስ አመሻሽ ድረስ በመላው አለም ከ8.5 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ማጥቃቱንና ከ453 ሺህ በላይ ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት መዳረጉን፤ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ብዛት ደግሞ 4.5 ሚሊዮን ያህል መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ እስከተጠቀሰው ጊዜ ድረስ ከ2.24 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ በተጠቁባት…
Read 11332 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
• በኬንያ 72 የጤና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል • በመላው ዓለም 50 ሚ. ህዝብ ወደ ከፋ ድህነት ሊገባ ይችላል ወደ አፍሪካ ለመግባት በመዘግየቱና ገብቶም ሲለሳለስ በመሰንበቱ ብዙዎችን ግራ ሲያጋባ የቆየው ኮሮና፤ አሁን ደግሞ በአስደንጋጭ ፍጥነት በአህጉሪቱ በየአቅጣጫው መሰራጨትና የከፋ ጥፋት…
Read 7306 times
Published in
ከአለም ዙሪያ