ከአለም ዙሪያ
Saturday, 09 January 2021 12:03
እስራኤል ለብዙ ሰዎች የኮሮና ክትባት በመስጠት አለምን እየመራች ነው
Written by Administrator
አፍሪካ በ3 አመታት 60 በመቶ ህዝቧን ለመከተብ አቅዳለች የተለያዩ የአለም አገራት ዜጎችን መከተብ በጀመሩበት በአሁኑ ወቅት፣ ከአለማችን አገራት መካከል በርካታ ቁጥር ላላቸው ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በመስጠት ቀዳሚነቱን የያዘችው እስራኤል መሆኗ ተነግሯል፡፡እስራኤል እስከ ሳምንቱ መጀመሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች…
Read 6700 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በ2020 የፈረንጆች አመት በአለም ዙሪያ በፖለቲካው፣ ኢኮኖሚውና ማህበራዊው ዘርፍ የተከሰቱ ቁልፍ ጉዳዮችን መራርጠው የቃኙት መገናኛ ብዙሃኑ፣ “የአመቱ የአለማችን ዋነኛ ጉዳይ ምን ነበር?” ለሚለው ጥያቄ እንደ ዘንድሮ በአንድ ድምጽ ተመሳሳይ መልስ ሰጥተው እንደማያውቁ ተነግሯል - “ኮሮና”፡፡አለማችን ከምንም ነገር በላይ በኮሮና ቫይረስ…
Read 10649 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
• ከ40 በላይ አገራት ከብሪታኒያ የሚደረጉ በረራዎችን አግደዋል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በቀውስ ማዕበል ስትናጥ አንድ አመት ያህል ከተጓዘች በኋላ እንደምንም ከማዕበሉ ልትወጣበት በምትችለው የክትባት ግኝት በተስፋ ቀና ማለት የጀመረችው አለማችን፣ አሁን ደግሞ ሌላ አዲስና ከቀድሞው የከፋ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋት…
Read 10663 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት እድሜ ብቻ በቀረው የፈረንጆች አመት (2020) በአለም ዙሪያ በድምሩ ከ274 በላይ ጋዜጠኞች በስራ ገበታቸው ላይ ሳሉ ለእስር መዳረጋቸውንና አመቱ በታሪክ ከፍተኛው የጋዜጠኞች እስር የተፈጸመበት መሆኑን አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲፒጄ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡እስካለፈው ታህሳስ 1 ቀን በነበሩት…
Read 5468 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የላይቤሪያ መሪ የስልጣን ዘመን ከ6 ወደ 5 አመት ዝቅ ሊል ነው ስልጣንን ያላግባብ ተጠቅሞ በዙፋን ላይ እስከ ዕለተ ሞት የመቆየትን ኩሸት በጸጋ አንቀበልም ያሉ ዜጎችን ለከፍተኛ ቁጣ ዳርጎ ለተቃውሞ አደባባይ ባስወጣና በመቶዎች የሚቆጠሩትን ለሞት በዳረገ አወዛጋቢና ተቃውሞ ያልተለየው ምርጫ፣ አሸናፊነታቸውን…
Read 1819 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለድሃ አገራት በወቅቱ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ለማዳረስ ተብሎ የተቋቋመው አለማቀፉ የኮሮና ጥምረት ለአገራቱ ክትባቱን በአፋጣኝ የማድረስ ዕቅዱ ከፍተኛ ስጋት እንደተጋረጠበትና ጥምረቱ ክትባቱን በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ለሚኖሩባቸው አገራት እስከ ፈረንጆች አመት 2024 ላያደርስ እንደሚችል መነገሩን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአለም የጤና ድርጅት የጀመረውና ኮቫክስ…
Read 1801 times
Published in
ከአለም ዙሪያ