ከአለም ዙሪያ
ኦርጋናይዜሽን ፎር ኢኮኖሚክ ኮኦፕሬሽን የተባለው ተቋም፣ በ33 የአለማችን አገራት የሚኖሩ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 64 አመት የሚገኙ ሰዎች፣ ጊዜያቸውን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለማወቅ በሰራው ጥናት፤ ጃፓናውያን በስራ፣ ደቡብ አፍሪካውያን ደግሞ በእንቅልፍ ከሁሉም አገራት የበለጠ ጊዜ እንደሚያጠፉ ማረጋገጡን አስታውቋል።ጃፓናውያን ክፍያ በሚያገኙበት መደበኛ ስራ…
Read 4583 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በሰዓት 100 ማይል የመብረር አቅም ያላትና “ቴራፉጂያ ትራንዚሽን” የሚል ስያሜ የተሰጣት የአለማችን የመጀመሪያዋ በራሪ መኪና፣ ከአሜሪካ ፌዴራል አቪየሽን ባለስልጣን ለበረራ ብቁ እንደሆነች የሚያረጋግጥ የብቃት እውቅና የምስክር ወረቀት ማግኘቷንና በቀጣዩ አመት መብረር ትጀምራለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡ለአየር ላይ በረራ ብቻ…
Read 153 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በመላው አለም የሚገኙ መንግስታት፣ ኩባንያዎችና ግለሰቦች ባለፈው የፈረንጆች አመት 24 ትሪሊዮን ዶላር መበደራቸውንና አለማቀፉ አጠቃላይ ብድር በአመቱ መጨረሻ 281 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን ብሉምበርግ ከሰሞኑ ባወጣው ዘገባ አስነብቧል፡፡ኢንስቲቲዩት ኦፍ ኢንተርናሽናል ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤ 281 ትሪሊዮን…
Read 1662 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 21 February 2021 18:57
ሰሜን ኮርያውያኑ የክፍለ ዘመኑ ቀንደኛ የባንክ ዘራፊዎች 1.3 ቢ. ዶላር በማጭበርበር ተከሰሱ
Written by Administrator
ሰሜን ኮርያ 9 የኮሮና ክትባቶችን መረጃ ለመዝረፍ መሞከሯ ተነገረ የአሜሪካ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ፣ በተለያዩ የአለማችን ባንኮችና የንግድ ኩባንያዎች ላይ ላይ የኢንተርኔት ጥቃት በመፈጸም በድምሩ ከ1.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማጭበርበር የሞከሩ #የ21ኛው ክፍለ ዘመን ስመጥር የባንክ ዘራፊዎች; ናቸው ባላቸው ሦስት ሰሜን…
Read 470 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ቻይና በአለማችን በግዙፍነቱ ወደር አይገኝለትም የተባለውን እጅግ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ በቲቤት ግዛት ከሂማሊያ ተራሮች ግርጌ በሚገኘው የርሉንግ ሳንፖ ወንዝ ላይ ልትገነባ ማቀዷን አልጀዚራ አስነብቧል፡፡60 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት አቅም እንደሚኖረው የተነገረለት ይህ ግዙፍ ግድብ፣ በአለማችን ትልቁ ግድብ…
Read 7451 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ ሽያጩ በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰበት የአለማችን 2ኛው ግዙፍ የቢራ አምራች ኩባንያ ሄኒከን ወጪውን ለመቀነስ ሲል በተለያዩ የአለም አገራት ውስጥ ከሚገኙ ሰራተኞቹ 10 በመቶ ያህሉን ወይም 8 ሺ የሚደርሱ ሰራተኞቹን ከስራ ሊያሰናብት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ በፈረንጆች አመት 2019፣…
Read 1698 times
Published in
ከአለም ዙሪያ