ከአለም ዙሪያ
Saturday, 23 January 2021 11:54
ከአለማችን ድሃ አገራት የኮሮና ክትባት ያገኙት 25 ሰዎች ብቻ ናቸው
Written by Administrator
የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ለሁሉም የአለም አገራት በፍትሃዊነት ለማዳረስ ተይዞ የነበረው ዕቀድ በሃብታም አገራት የክትባት ሽሚያ ሳቢያ እየተሰናከለ እንደሚገኝና፣ እስከ ሳምንቱ መጀመሪያ ድረስ 49 የሚሆኑ ሃብታም የአለማችን አገራት ከ39 ሚሊዮን በላይ ክትባቶች ለዜጎቻቸው ሲሰጡ፣ ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ድሃ አገራት ክትባቱን ያገኙ…
Read 2002 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Wednesday, 20 January 2021 00:00
አለማችን በኢንተርኔት አገልግሎት መዘጋት 4 ቢሊዮን ዶላር አጥታለች
Written by Administrator
በአመቱ በመላው አለም 1.24 ቢሊዮን ሞባይል ስልኮች ተሸጠዋል አለማችን በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2020 በኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥና መዘጋት ምክንያት በድምሩ 4 ሚሊዮን ዶላር ያህል ማጣቷን ተቀማጭነቱ በእንግሊዝ የሆነው ቶፕ10ቪፒኤን የተባለ የጥናት ተቋም አስታውቋል፡፡ተቋሙ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ ሪፖርት እንዳለው፣ በአመቱ በተደጋጋሚ…
Read 5351 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ላለፉት 35 አመታት ኡጋንዳን ያስተዳደሩት ዩሪ ሙሴቬኒ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለ6ኛ ጊዜ ለመመረጥና የስልጣን ዘመናቸውን ወደ 40 አመታት ለማራዘም ቆርጠው መነሳታቸው ተነግሯል፡፡አገሪቱን ወደ ውጥረትና ብጥብጥ እያስገባት የሚገኘው የዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ ይሆናል ብሎ እንደማይጠብቅ የተባበሩት መንግስታት በይፋ ማስታወቁን…
Read 1618 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ትራምፕን ከስልጣን ለማውረድና በወንጀል ለመክሰስ ታስቧል ባሳለፍነው ሳምንት በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ምርጫ አመጣሽ አመጽና ብጥብጥ ያስተናገደቺው አሜሪካ፣ በቀጣዮቹ ቀናትና በተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዓለ ሲመት ሰሞንም ታጥቀው በሚወጡ የትራምፕ ደጋፊዎችና ጽንፈኛ ቡድኖች ከዳር እስከ ዳር በአመጽ ልትናጥ እና ከፍተኛ ጥፋት…
Read 1673 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በጃፓንም አዲስ የቫይረሱ ዝርያ ተገኝቷል ከመደበኛው የኮሮና ቫይረስ ጋር ሲነጻጸር በፍጥነት የመሰራጨት አቅማቸው ከፍተኛ እንደሆነ የተነገረላቸውና በብሪታኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የተገኙት አዳዲሶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በድምሩ ከ50 በላይ ወደሚሆኑ የአለማችን አገራት መሰራጨታቸውን እንዲሁም በጃፓን ደግሞ አዲስ…
Read 2512 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በጋዛ ከአየር ላይ ውሃ መስራት ተችሏል የሲንጋፖር ናሽናል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች፣ ከሰው ልጆች ሰውነት ከሚወጣው ላብ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉትን መረጃ ጠቅሶ የአገሪቱ መንግስት ድረገጽ እንደዘገበው፣ አዲሱ የምርምር ውጤት ከሰውነት የሚመነጨውን ላብ በመምጠጥ…
Read 2327 times
Published in
ከአለም ዙሪያ