ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
አለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በዘር ማጥፋት ወንጀል የከሰስኳቸውንና የእስር ትዕዛዝ ያወጣሁባቸውን የሱዳኑ ፕሬዚዳንት አልበሽርን በቁጥጥር ስር አላዋሉም በሚል በጅቡቲና በኡጋንዳ መንግስታት ላይ ወቀሳ ማሰማቱን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንት አልበሽር ባለፈው ግንቦት ወር ወደ ሁለቱ አገራት አምርተው እንደነበር ያስታወሰው ዘገባው፣ ፍርድ ቤቱም…
Rate this item
(0 votes)
ቴለር ስዊፍት በ12 ወራት 170 ሚ. ዶላር በማግኘት ትመራለች ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በ2016 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የዓለማችን 100 ዝነኞችን ዝርዝር በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ ያደረገ ሲሆን አለማቀፍ ዝናን ያተረፈቺው ድምጻዊቷ ቴለር ስዊፍት ባለፉት 12 ወራት 170 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት በዝርዝሩ…
Rate this item
(1 Vote)
እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ለመውጣት ህዝበ ውሳኔ ማድረጓን ተከትሎ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን የለቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን፣ ባለፈው ረቡዕ ስልጣናቸውን ለአዲሷ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ያስረከቡ ሲሆን ሜይ በአገሪቱ ታሪክ ከማርጋሬት ታቸር ቀጥለው ሁለተኛዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል፡፡ላለፉት ስድስት አመታት የእንግሊዝ…
Rate this item
(2 votes)
የኢንዶኔዢያ ህጻናት የውፍረትም፣ የመቀንጨርም ተጠቂዎች ናቸው አራያ ፔርማን የተባለውና 192 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ኢንዶኔዢያዊ ታዳጊ በአለማችን በክብደቱ አቻ የማይገኝለት እጅግ ወፍራሙ ልጅ መባሉን ዘ ኢንዲያን ኤክስፕረስ ዘገበ፡፡የ10 አመት ዕድሜ ያለው ፔርማን፤ክብደቱን ተቋቁሞ ቆሞ መንቀሳቀስ ባለመቻሉ ሳቢያ ትምህርቱን አቋርጦ ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲያን ላጋርድ፣ እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት በመውጣቷ ሳቢያ በቀጣዩ አመት ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርቷ ላይ ከ1.5 በመቶ እስከ 4.5 በመቶ ያህል ቅናሽ ሊመዘገብ እንደሚችል አስታወቁ፡፡ ላጋርድ ባለፈው ሰኞ ከለሞንድ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ፤እንግሊዝ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(0 votes)
ተቃዋሚዎቹ ሙጋቤ ስልጣን እንዲለቁ ጠይቀዋል የዚምባቡዌ መንግስት ለሰራተኞቹ ደመወዝ መክፈል አልቻለም፤ የአገሪቱን ኢኮኖሚም ወደ ከፋ ቀውስ እየከተተው ነው በሚል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ እየተባባሰ መምጣቱንና በመዲናዋ አብዛኞቹ አካባቢዎች የንግድ፣ የትራንስፖርት፣ የጤና፣ የትምህርት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መቋረጡን ሮይተርስ ዘገበ፡፡የአገሪቱ መንግስት የዶላር…