ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ባይደን ቸር ቢያደርሰኝ በቀጣዩ ምርጫ እወዳደራለሁ አሉ የዱባዩ ገዢ ሼክ ሞሃመድ ቢን ራሺድ አል-ማክቱም በቅርቡ በፍቺ ለተለዩዋቸው የቀድሞዋ ባለቤታቸው ለልዕልት ሃያ ቢንት አል-ሁሴን እና ለሁለት ልጆቻቸው በካሳ መልክ 730 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ በፍርድ ቤት እንደተወሰነባቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የ72 አመቱ ሼክ ሞሃመድ…
Rate this item
(1 Vote)
 በተገባደደው የፈረንጆች አመት 2021 በሁሉም የአለማችን አገራት የዋጋ ግሽበት በተለያየ መጠን ጭማሬ ቢያሳይም የቬንዙዌላን ያክል ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያስመዘገበ አገር እንደሌለ የተነገረ ሲሆን የአገሪቱ አመታዊ የዋጋ ግሽበት 2,700% መድረሱን ፋይናንስ ማጋዚን ድረገጽ አስነብቧል፡፡ቬንዙዌላ ላለፉት አራት ተከታታይ አመታት በዋጋ ግሽበት ከአለማችን…
Rate this item
(1 Vote)
-ናይጀሪያ 1 ሚ. ክትባት ስታስወግድ፣ ቻይና 13 ሚ. ሰዎችን ከቤት እንዳይወጡ ከልክላለች -አምና ብቻ ከ5 ሚ. በላይ የአለማችን ህጻናት ለሞት ተዳርገዋል በአሁኑ ሰዓት በመላው አለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በየሳምንቱ በአማካይ 50 ሺህ ያህል ሰዎች ለሞት እንደሚዳረጉና በመላው አለም በቫይረሱ ሳቢያ…
Rate this item
(0 votes)
• ኦሚክሮን ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት በመዛመት 77 አገራትን አዳርሷል • ኦሚክሮን በአሜሪካ ካጠቃቸው 80 በመቶው ሙሉ ለሙሉ የተከተቡ ናቸው ባሳለፍነው ሳምንት በአፍሪካ አህጉር የተመዘገበው የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር በ83 በመቶ ያህል ጭማሪ ማሳየቱንና በሳምንቱ በአህጉሪቱ ከ196 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም በሚገኙ አገራት በግጭቶች ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች አስገዳጅነት ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተፈናቅለው በአገር ውስጥ በተረጅነት የሚገኙ ሰዎች ቁጥር ከ55 ሚሊዮን ማለፉን አንድ አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን አስታውቋል።የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል የተባለው አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፣ በፈረንጆች አመት 2020…
Rate this item
(0 votes)
የአይፎን ስልክ አምራቹ የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል በአለማችን የንግድ ኩባንያዎች ታሪክ አጠቃላይ የገበያ ዋጋው ወይም ሃብቱ 3 ትሪሊዮን ዶላር የደረሰ የመጀመሪያው ኩባንያ ለመሆን መቃረቡን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡በነሐሴ ወር 2018 በአለማችን የኩባንያዎች ሃብት ታሪክ አጠቃላይ የገበያ ዋጋው ከ1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ…
Page 11 of 161