ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
 አሜሪካ በኢራንና በሩስያ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን ለመጣል እየተዘጋጀች ባለችበት ወቅት፣ የሁለቱ አገራት መሪዎችና ከፍተኛ ባለስልጣናት ማዕቀብ የምትጥይብን ከሆነ ምላሻችን የከፋ ነው ሲሉ አሜሪካን አስጠንቅቀዋል፡፡አሶሼትድ ፕሬስ ከቴህራን እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ኮንግረስ በኢራን የባለስቲክ ሚሳኤል ፕሮግራም ላይ በተሳተፉ ግለሰቦች ላይ ለመጣል የታሰበውን ህግ…
Rate this item
(4 votes)
70 ሺህ ሄክታር እርሻ እና ከ100 በላይ የአልማዝና ወርቅ ማምረቻ ፈቃድ አላቸው የኮንጎው ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ካቢላ እና ቤተሰባቸው በአገር ውስጥና በውጭ አገራት በሚንቀሳቀሱ መሪ ከ80 በላይ ታላላቅ የንግድ ኩባንያዎች ውስጥ ጠቀም ያለ የባለቤትነት ድርሻ እንዳላቸውና አጠቃላይ ሃብታቸው በአስር ሚሊዮኖች ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
ከዘመናችን የአለም ታላላቅ የሂሳብ ሊቃውንት አንዷ እንደሆነች የሚነገርላት እና የሂሳብ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚታወቀውን የፊልድስ ሜዳል ሽልማት በማግኘት የመጀመሪያዋና ብቸኛዋ የአለማችን ሴት የሆነቺው ኢራናዊቷ መሪየም ሚርዛካኒ በጡት ካንሰር ህመም በ40 አመቷ ማረፏ ተዘግቧል፡፡ ላለፉት ለአራት አመታት ያህል በጡት ካንሰር ስትሰቃይና…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው የፈረንጆች አመት 2016 በአለማችን የተለያዩ አገራት የሚገኙ 12.9 ሚሊዮን ህጻናት ምንም አይነት የክትባት አገልግሎት አለማግኘታቸውንና ይህም ክትባት ያላገኙ ህጻናትን ለከፉ በሽታዎች ያጋልጣል ተብሎ እንደሚሰጋ የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ሰሞኑን ባወጣውና የ194 የአለማችን አገራትን የክትባት ሽፋን ደረጃ በሚያሳየው ሪፖርት እንዳለው…
Rate this item
(1 Vote)
- አንድ የፓርላማ አባል በወር 10, 640 ዶላር ይከፈለዋል- የግል ቤትና መኪና መግዣ የ257,400 ዶላር ብድር ይሰጠዋልየኬንያ መንግስት የሰራተኞች ክፍያ ወጪውንለመቀነስ ሲል የፓርላማ አባላትን ወርሃዊ ደመወዝ በ15 በመቶ ለመቀነስ ማቀዱን የዘገበው ቢቢሲ፤የአገሪቱ የፓርላማ አባላት ከፍተኛ ደመወዝ ከሚያገኙ የአለማችን ህግ አውጪዎች…
Rate this item
(1 Vote)
 የታዋቂው አፕል ኩባንያ ምርት የሆነው አይፎን ለገበያ መቅረብ የጀመረበትን አስረኛ አመት እያከበረ ሲሆን፣ ባለፉት አስር አመታት ከ1 ቢሊዮን በላይ የተለያዩ አይነት የአይፎን ስማርት ስልኮችን ለተጠቃሚዎች መሸጣቸው ተነግሯል፡፡ ከአለማችን ፈርቀዳጅ የስማርት ስልኮች አንዱ የሆነው አይፎን ላለፉት አመታት ከፍተኛ ተወዳጅነት ይዞ በስፋት…