ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት በይፋ ተመርቆ የወጣውና አፍሪካዊ ፊልም ባህር የመሻገር ብቃት የለውም የሚለውን አመለካከት እንዳከሸፈ የተነገረለት “ብላክ ፓንተር” ፊልም፣ ገና ለእይታ በበቃ በአራት ቀናት ውስጥ ብቻ 241.9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን፣ በዚህ ገቢውም ከ”ስታር ዎርስ” ቀጥሎ በመቀመጥ ታሪክ ሰርቷል፡፡ወንጀልን ለመታገል…
Rate this item
(0 votes)
 ለረጅም ዓመታት ልደታቸውን በብሄራዊ በዓልነት እጅግ በደመቀ ሁኔታ ከህዝባቸው ጋር በአደባባይ ሲያከብሩ የኖሩት የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፤ ባለፈው ረቡዕም የ94ኛ አመት ልደታቸውን ከወትሮው በፈዘዘ መልኩ እንደነገሩ አክብረዋል፡፡ሙጋቤ ምንም አንኳን ስልጣን ከለቀቁ ወራትን ቢያስቆጥሩም፣ የልደት በዓላቸው ግን የዚምባቡዌ ወጣቶች ቀን…
Rate this item
(0 votes)
 አሜሪካዊቷ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ማዶና፣ ከማላዊ በማደጎ ወስዳ እያሳደገቺው የሚገኘው የ12 አመቱ ታዳጊ ዴቬድ ባንዳ፤ ወደፊት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ያላትን ጽኑ እምነት መግለጧ ተዘግቧል፡፡ከምታሳድጋቸው ስድስት የማደጎ ህጻናት መካከል አንዱ የሆነው ማላዊው ዴቪድ ባንዳ፣ እጅግ የሰላ አስተሳሰብና የአእምሮ ብቃት የተላበሰ ታዳጊ…
Rate this item
(1 Vote)
በጦርነትና የግጭት ቀጠናዎች ውስጥ አደገኛና አስቸጋሪ ህይወት እየገፉ የሚገኙ የአለማችን ህጻናት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ በማደግ ከ357 ሚሊዮን በላይ መድረሱን ሴቭ ዘ ችልድረን ከትናንት በስቲያ ባወጣው ዓለማቀፍ ሪፖርት ማስታወቁ ተዘግቧል፡፡በጦርነትና በግጭት ቀጠናዎች ውስጥ ከሚገኙት የአለማችን ህጻናት፣ ግማሽ ያህሉ ወይም 165 ሚሊዮን…
Rate this item
(2 votes)
የአገሪቱ መሪ፤ ሚኒስትሮች ከባልደረቦቻቸው ጋር ፍቅር እንዳይጀምሩ አስጠንቅቀዋል ከሰሞኑ ይፋ ከተደረገባቸው የወሲብ ቅሌት መረጃ ጋር በተያያዘ፣ አገራዊ የመነጋገሪያ አጀንዳ የሆኑት የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ባርናቢ ጆይስ፤ የፓርቲ መሪነትና የሚኒስትርነት ስልጣናቸውን ይለቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የተዘገበ ሲሆን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ማልኮም ተርንቡልም፤…
Rate this item
(1 Vote)
 ለወራት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ብዙ ሲወራለት የቆየው አዲሱ የሳምሰንግ ስማርት ፎን ምርት ጋላክሲ ኤስ9 በመጪው ሳምንት በባርሴሎና በሚካሄደው አለማቀፍ የሞባይል ትርዒት ላይ በይፋ ተመርቆ በገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡አዲሱ ጋላክሲ ኤስ9 የመሸጫ ዋጋው 739 ፓውንድ ያህል እንደሚሆን የዘገበው ቴክራዳር ድረገጽ፣…