ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የታንዛኒያ መንግስት 900 ዶላር በመክፈል የጡመራ ፈቃድ ሳያወጡ ሲሰሩ ያገኛቸውን ጦማሪዎች፤ የ2 ሺህ 200 ዶላር እና የ1 አመት እስር ቅጣት እንደሚያስተላልፍባቸው ከሰሞኑ ማስታወቁን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ባለፈው መጋቢት ወር በስራ ላይ ባዋለው አዲስ የድረገጽ ይዘት መመሪያ መሰረት፣ ተመዝግበው ከሚመለከተው አካል…
Rate this item
(2 votes)
 የታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ የመጀመሪያው ሩብ አመት አጠቃላይ ገቢ ካለፈው አመት ተመሳሳይ ጊዜ በግማሽ ያህል መጨመሩን የዘገበው አልጀዚራ፤ ፌስቡክ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ 11.96 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገልጧል።ተቀማጭነቱን በካሊፎርኒያ ያደረገው ፌስቡክ ምንም እንኳን በመረጃ ቅሌት ቀውስ ውስጥ ቢሆንም ገቢውና…
Rate this item
(1 Vote)
የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ባለፉት 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ 48 ሰዎችን አንገታቸውን በመቅላት መግደሉን አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ሳኡዲ አረቢያ አንገት በመቅላት ብዙ ሰዎችን በመግደል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ የአለማችን አገራት አንዷ ናት ያለው ተቋሙ፤…
Rate this item
(0 votes)
 በሰሜን ኮርያ እጅግ ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለትና ላለፉት 12 አመታት በአገልግሎት ላይ የቆየው የኒውክሌር ሙከራ ጣቢያ፤ አብዛኛው ክፍል በተደጋጋሚ ፍንዳታዎች በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ መደርመሱና አገልግሎት የማይሰጥበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘግቧል፡፡ከአቅሙ በላይ በሆነ መልኩ ተደጋጋሚና በርካታ የኒውክሌር ሙከራ ፍንዳታዎችን ያስተናገደው ግዙፉ የሰሜን…
Rate this item
(3 votes)
 የአሜሪካው ኩባንያ እጅግ ዘመናዊ እንደሆነ የተነገረለትን የጠፈር ላይ የቅንጦት ሆቴል በመክፈት፣ ለአንድ ምሽት 792 ሺህ ዶላር የመክፈል አቅም ላላቸው የናጠጡ ባለጸጎች አገልግሎት ሊሰጥ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ማስታወቁ ተዘግቧል፡፡ተቀማጭነቱን በሂውስተን ያደረገው ኦሪዮን ስፓን የተባለ ኩባንያ ከሶስት አመታት በኋላ በሚጀምረው በዚህ የቅንጦት…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን 22 ሺ ያህል ሰዎች የሞት ፍርድ ይጠብቃቸዋል አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች በሞት በመቅጣትና በመግደል የምትታወቀው ቻይና፤ አሁንም ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን ከትናንት በስቲያ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ቻይና ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017…