ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በጦር ሜዳ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ10 ዓመታት በ246 በመቶ ጨምሯል የዓለማችን ሰላም ባለፉት አስር ዓመታት እያሽቆለቆለ መምጣቱንና ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017 ብቻ የአለማችን አገራት በግጭቶች ሳቢያ በድምሩ 14.8 ትሪሊዮን ዶላር ማጣታቸውን አይኢፒ የተባለው የጥናት ተቋም አመለከተ፡፡ኢንስቲቲዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለህጻናት ምቹ አገራት፡- ሲንጋፖር፣ ስሎቬኒያ፣ ኖርዌይ፣ ስዊድን በመላው አለም ከሚገኙት ህጻናት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ወይም 1.2 ቢሊዮን ያህሉ የድህነት፣ ግጭት ወይም ጾታዊ መድልኦ ሰለባዎች መሆናቸውን አለማቀፉ የረድኤት ተቋም ሴቭ ዘ ችልድረን፤ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡በአለማችን አንድ ቢሊዮን ህጻናት…
Rate this item
(3 votes)
ዢ ጂፒንግ በወንዶች፣ አንጌላ መርኬል በሴቶች ቀዳሚነቱን ይዘዋል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፤በ2018 የፈረንጆች አመት በተለያዩ መስኮች ተጠቃሽ አለማቀፍ ተጽዕኖ ፈጥረዋል ያላቸውን 75 የዓለማችን ሃያላን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን በወንዶች የቻይናው ፕሬዚዳንትና የኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዢ ጂፒንግ፣ በሴቶች የጀርመኗ መራሂተ መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
77 በመቶ አሜሪካውያን ስብሰባውን ይደግፋሉ ተብሏል አይን እና ናጫ ሆነው የከረሙትና ከዛሬ ነገ ከቃላት ጦርነት ወደ ሚሳኤል ጦርነት ይገቡ ይሆን በሚል አለም በስጋት ተወጥሮ ሲከታተላቸው የነበሩት የአሜሪካው ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮርያው አቻቸው ኪም ጁንግ ኡን፣ ከሳምንታት በፊት ሁሉንም ፉርሽ አድርገው፣…
Rate this item
(0 votes)
 “ደስ የሚል ህይወትን ኖሪያለሁ፤ አሁን ግን መኖር በቃኝ፤ የመሞት መብቴን አክብሩልኝና በክብር አስናብቱኝ” ያሉት ታዋቂው አውስትራሊያዊ ሳይንቲስት ዴቪድ ጉዶል፤ የመሞት መብታቸው ተከብሮላቸው በተወለዱ በ104 አመት ዕድሜያቸው ከትናንት በስቲያ፣ ስዊዘርላንድ ውስጥ በሚገኝ ክሊኒክ ተገድለዋል፡፡12 የልጅ ልጆችን ያዩት ሳይንቲስቱ፤ ራሳቸውን ለሞት ሲያዘጋጁ…
Rate this item
(2 votes)
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ሰሜን ምዕራብ ክልል የኢቦላ ቫይረስ ዳግም በወረርሽኝ መልክ መቀስቀሱንና በአካባቢው ለህልፈተ ህይወት ከተዳረጉ 17 ሰዎች መካከል ሁለቱ በቫይረሱ ሳቢያ መሞታቸው መረጋገጡን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ቢኮሮ ከተባለቺው የአገሪቱ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ኢኮ ኢምፔንጄ…