ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
ከመፈንቅለ መንግስቱ ጋር በተያያዘ ከ60 ሺህ በላይ ዜጎች ታስረዋል በቅርቡ የተቃጣበት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መክሸፉን ተከትሎ መረር ያለ እርምጃ በመውሰድ ላይ የሚገኘው የቱርክ መንግስት፣ ከጉዳዩ ጋር ንክኪ አላቸው ያላቸውን ከ130 በላይ የአገሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ለመዝጋት መወሰኑን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡የቱርክ መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
ሞባይል ስልክ ለ3.8 ሚ. አፍሪካውያን የስራ ዕድል ፈጥሯል በአፍሪካ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ቁጥር 557 ሚሊዮን መድረሱንና የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2015 ከሞባይል ምርትና አገልግሎት 153 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቱን ፎርብስ መጽሄት ዘገበ፡፡የአፍሪካ የሞባይል ኢኮኖሚ የ2016 ሪፖርትን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ከአህጉሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
በጁባ ባለፉት 3 ሳምንታት ብቻ ከ120 በላይ ጾታዊ ጥቃቶች ተፈጽመዋል የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ምክትላቸው የነበሩትን ተቀናቃኛቸውን ሬክ ማቻርን ከስልጣን አውርደው ጄኔራል ታባል ዴንግ ጋይን በቦታው መተካታቸውን ተከትሎ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአገሪቱ የሚደረጉ የስልጣን ሹም ሽሮች በሙሉ የሰላም ስምምነቱን…
Rate this item
(0 votes)
ስምንት የምስራቃዊ አውሮፓ አገራት ባለፉት አራት አመታት ብቻ ከ1 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ለመካከለኛው ምስራቅ አገራት መሸጣቸው በምርመራ መረጋገጡን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ ባልካን ኢንቬስቲጌቲቭ ሪፖርቲንግ ኔትዎርክና ኦርጋናይዝድ ክራይም ኤንድ ኮራፕሽን ሪፖርቲንግ ፕሮጀክት የተባሉ ተቋማት ያወጡትን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው…
Rate this item
(2 votes)
ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት፣ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ 3.1 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ሳትያ ናዴላ ማክሰኞ ዕለት ይፋ ማድረጋቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡ ኩባንያው በተጠናቀቀው ሩብ አመት 20.6 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ያስታወቁት ናዴላ፤ባለፈው አመት…
Rate this item
(1 Vote)
እስካሁን ከ50 ሺህ በላይ ሰራተኞችን አባሯል ባለፈው ሳምንት የተቃጣበትን መፈንቅለ መንግስት ያከሸፈው የቱርክ መንግስት፤ በድጋሚ ተመሳሳይ ሙከራ ሊደረግ ይችላል የሚል ስጋት ውስጥ እንደገባ የተጠቆመ ሲሆን በርካታ ዜጎችን ከተለያዩ የመንግስትና የግል መስሪያ ቤቶች ማባረሩን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡የፕሬዚዳንት ኤርዶጋን መንግስት የተቃጣበትን የመፈንቅለ…