ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ወጋገን ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ በዓል በተለያዩ ክዋኔዎች ማክበር ጀመረ። ከትናንት በስቲያ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ ማክበር የጀመረው የብር ኢዩቤልዩ በዓል በበጎ አድራጎት ሥራ ያለፈ ሲሆን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ለሚገኘውና የልብ ህሙማን ህፃናትን…
Rate this item
(0 votes)
በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት 25 ሺህ መኪኖችን ስራ ላይ ያሰማራልከሶስት ዓመታት በፊት በ7.7 ቢ ብር በጀት የተቋቋመውና የ2021 የአውሮፓ ስሪት የሆኑ ባለ አምስት ባለ 7 እና ባለ 26 መቀመጫ የትራንስፖርት መኪኖችን በሀገራችን በመገጣጠም ስራ ላይ የተሰማራው አቤት ታክሲ፣ የመጀመሪያዎቹን መኪኖች በቅርቡ…
Rate this item
(0 votes)
አስረኛው የኢትዮጵያ ፓልተሪ ኤክስፖና 6ኛው የአፍሪካ እንስሳት አውደርዕይና ጉባኤ ከጥቅምት 18-20 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትጵያ ስካይ ላይት ሆቴል እንዲሁም ከጥቅምት 22 እሰከ ህዳር 22 ቀን 2014 በበይነ መረብ እንደሚካሄድ ተገለፀ።በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የንግድ ትርኢቶች አዘጋጅ በሆነው ፕራና ኢቨንትስና መቀመጫውን ሱዳን…
Rate this item
(0 votes)
አራተኛው “አግሮ ፉድ እና ፕላስት ፕሪንት ፓክ” ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ከጥቅምት 4-6 ቀን 2014 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል። የንግድ ትርኢቱ ኮቪድ 19 ከተከሰተ በኋላ የሚደረግ የመጀመሪያው አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት እንደሆነም ተገልጿል።የንግድ ትርኢቱ በታዋቂው የጀርመኑ “ትሬድ ፌር” እና…
Rate this item
(0 votes)
በ6 ወር ውስጥ ግማሽ ቢ. ብር አሰባስቧል ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመውና ባፋይናንስ እጥረት ከህልማቸው ያልተገናኙ ኢትዮጵያውያንን ለማገዝ ያለመው የ”ራሚስ” ባንክ ለምስረታ የሚያበቃውን ሀብት አሰባስቦ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ባንኩ፤ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን አዲስ መመሪያ ግማሽ ቢ. ብር በ6 ወር…
Rate this item
(0 votes)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2 ቢ ብር ያስገነባነውና 37 ወለል ያለውን ግዙፍ ህንጻ ዛሬ ጠዋት የብሔራዊ ባንክ ገዢ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) እና ሌሎች የክብር እንግዶች በተገኙበት በድምቀት እንደሚመረቅ የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች አስታወቁ፡፡ ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ከሠዓት በኋላ በአዲሱ የባንክ ህንጻ የባንኩ…