Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ሐበሻ ቢራ አ.ማ የ300 ዓመት ልምድ ካለው ግዙፍ የኔዘርላንድ ኩባንያ ጋር ለመሥራት ከመስማማቱም በላይ ማኅበሩ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 35 በመቶ ለባቫሪያ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ሐበሻ ቢራ በ250 ሚሊዮን ብር የተፈቀደ ካፒታል በ2010 ዓ.ም የተቋቋመ አዲስ ኩባንይ ሲሆን እስካሁን ባደረገው እንቅስቃሴ…
Rate this item
(0 votes)
“የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን መሰረት አድርጐ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (የካቲት 5 ቀን 1995 ዓ.ም) በወጣ መመሪያ ዳቦ፣ እንጀራ ወይም ወተት የመሸጥ ሥራ ከታክሱ ነፃ ተደርጓል፡፡ “እነዚህን አቅርቦቶች ከታክሱ ነፃ የሆኑበት ምክንያት ለህብረተሰቡ መሰረታዊ አቅርቦቶች በመሆናቸው ሲሆን አቅርቦቶቹን የሚያቀርብ ሰው…
Rate this item
(0 votes)
እኔ እየተቃወምኩ ያለሁት ከልክ ያለፈውን ሸማቹን የሚጐዳውን፣ ሥጋውን በልቶ በአጥንት የሚያስቀረውን ቅጣ ያጣ ትርፍ ነው፡፡የመንግሥት ግልበጣ ፖለቲካ መስሏችሁ “ኧረ የምን አድማ! እዚያው በፀበልህ፤ ራስህ ቻለው እንጂ የምን ማስተባበር ነው?” እንዳትሉ፡፡ ፖለቲካ ሳይሆን ወዲህ ነው ነገሩ፤ የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል ይባል…
Rate this item
(3 votes)
ከቡና ገለባና ከእንጨት ፍቅፋቂ ጢስ አልባ ብሪኬት የሚያመርተው ፋብሪካ ተመረቀ ሁለት ዓይነት አገልግሎት አለው - በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው ጢስ አልባ ብሪኬት፡፡ አንደኛው፤ ብሪኬቱ ተሰባብሮ፣ ለዚሁ ተግባር ተብሎ በተሰራና “ሲላ” በመባል በሚጠራው አዲስ ዓይነት ምድጃ ተጨምሮ ሲነድ የሚፈጠረው ነበልባል የተፈለገውን…
Saturday, 07 July 2012 12:15

የአንድ ታላቅ ሰው ታሪክ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የቀረበ) “ምን ችግር አለው የአምቦ ህዝብ ጠላ ይጠጣ የለ! እዛ ሄደን ቤት ተከራይቼ ጠላዬን እየሸጥኩ ትምህርትህን ትጨርሳለሃ!” የዛሬው የእናንተ የምረቃ ቀን እጅግ ያማረና ታሪካዊ ይሆን ዘንድ፣ የእናንተን የድል ቀን ሊያደምቅላችሁ…
Rate this item
(0 votes)
ባለቤቱና የሥራ ኃላፊዎች ከአስተናጋጆች የሚለዩት ዩኒፎርም ባለመልበሳቸው ነው፡፡ በአጭር ታጥቀው በሁሉም አቅጣጫ በንቃት ይቃኛሉ፡፡ እንግዶች ገብተው እንደተቀመጡ፣ ለቦታው የተመደበ አስተናጋጅ፣ ቀድሞ የገባ እንግዳ እየታዘዘ ወይም ትዕዛዙን ለማቅረብ ሄዳ/ዶ ከሆነ እነሱ ጠጋ ብለው ፈገግታ ጋብዘው ትዕዛዝ ይቀበሉና ለምድብተኛው አስተናጋጅ ቦታውን በማመልከት…