ንግድና ኢኮኖሚ
በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለው የአትሌቲክ መንደር አዲስ አበባ በጉም የተሸፈነችበት ዕለት ነበር- ያለፈው ማክሰኞ፡፡ ከአምስቱ የመዲናዋ መውጫ በሮች አንዱ ወደሆነው የሰሜን አቅጣጫ አመራሁ። የሱሉልታ ተራራ አናት በጉም በመሸፈኑ፣ በሶስት እና በአራት ሜትር ሰው ለመተያየት ችግር ነበር። ተራራውን እየወረድን ስንሄድ ጉሙ እየሳሳ…
Read 6684 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፈር ቀዳጁ የገበያ ማዕከል የውጭ ገንዘብ መመንዘሪያ (ፎረክስ ቢሮ)በየሳምንቱ ሰርፕራይዝ አለየንፅህና መስጫ (ላውንደሪ)ብዙ መሸመት ያሸልማል የሕፃናት ማቆያ ዴፓርትመንት ስቶር፡- የተለያዩ ምርቶችና ሸቀጦች በዓይነት ዓይነታቸው ተለይተውና የራሳቸው ስፍራ ተሰጥቷቸው ለሸማቾች የሚቀርቡበት በጣም ትልቅ የችርቻሮ ገበያ ማዕከል ነው፡፡ የገበያ ማዕከሉ እስከ መቶ…
Read 6783 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የኢትዮጵያ ታሪክ ቀደምትነት ከብዙ አገሮች በፊት የታወቀና ከፍ ያለ ቢሆንም ዕውቀትን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፊያ በየዘርፉ የተዘጋጁ መፃሕፍት አለመኖሩን ማስተዋሌ ገንዘብና ባንክ፤ አገልግሎትና ጥቅሙ” በሚል ርዕስ ያሳተምኩትን መጽሐፍ እንዳዘጋጅ አነሳስቶኛል ይላሉ - ያሉት ደራሲ በላይ ግደይ በመፅሃፋቸው መግቢያ፡፡ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ…
Read 2968 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የዛሬ 76 ዓመት በአድዋ አውራጃ የሃ በተባለ አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ እድሜያቸው እርፍ ጨብጦ ማረስ እስኪያስችላቸው ድረስ ከብቶች እየጠበቁ ነው ያደጉት፡፡ “እረኛ ነበርኩ” ይላሉ፡፡ ከዚህ በኋላ እድሜያቸው 23 ዓመት እስኪሆን ድረስ የተዋጣላቸው ገበሬ ሆነው ቤተሰባቸውን አገልግለዋል፡፡ ከዚያ በኋላ አዲስ አበባ የገቡት…
Read 7008 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በባዮሎጂ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ እንደተመረቁ በወለጋና በአዲስ አበባ በመምህርነት ለ11 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ከ1991 ዓ.ም ጀምሮ ማስተማሩን በመተው በወተት ላም እርባታ በግል ሥራ ላም ተሰማርተዋል፡፡ ከትምህርትና ከሥራ ያገኙትን ዕውቀት ለሌሎች ለማካፈል በማለም “ከወተት ላይ እርባታ ለመጠቀም” በሚል ርዕስ…
Read 7410 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ሥራውን በሌሎች አሠራው፤ ምስጋናውን ግን አንተ ውሰድ” ስመ ጥሩው ፈረንሳዊ ጦረኛ መሪ ናፖሊዮን ቦናፓርት፣ “ድል የአይታክቴ ሰዎች ናት” ሲል መናገሩን ታሪክ መዝግቦለታል፡፡ ልክ እንደ ናፖሊዮን ሁሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ፍራንክሊን ሩዝቬልትም “ከስኬት የሚያግደን ነገር በገሃዱ አለም የሚያጋጥመን እንቅፋት አይደለም፡፡ ይልቁንስ…
Read 5443 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ