ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 የአምባሳደር ሆቴልና አፓርትመንት ሥራ አስኪያጅ በፕሬዚዳንትነት ተሾመዋል የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም በለሙያዎች ማህበር ባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ላምበረት አካባቢ በሚገኘው በሀይሌ ግራንድ ሆቴል በይፋ ተመስርቶ ስራ ጀመረ። ማህበሩ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለልጣን…
Rate this item
(0 votes)
• “ድርጅቱ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር፣ አገሪቱ በዓመት 1.2 ቢ. ዶላር የውጭ ምንዛሪ ታገኝበታለች• “ቀንጢቻ ማይኒንግ”፣ከፍተኛ አስተዋጽኦና ድጋፍ አድርጓል ላለው ለሰባቦሩ ወረዳ የ2 ሚ. ብር ድጋፍ አበርክቷል* ሳኡዲ አረቢያ፣ የ200 ሚሊዮን ዶላር የሊትየም ቅድመ ግዢ ስምምነት፣ ከቀንጢቻ ማይኒንግ ጋር ተፈራርማለችሪፖርታዥበኦሮሚያ…
Rate this item
(1 Vote)
በ10 ዓመታት ውስጥ 100ሺ መኖሪያ ቤቶችን እገነባለሁ ብሏልኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን፣ በሀገራችን እየተባባሰ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት፣ “Key-CHF” ሞዴል እና ማህበረሰቡ በሞዴሉ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችለውንና ለሺዎች የሥራ እድል ይፈጥራል የተባለውን ኪ አፊሊየት ፕሮግራም (KAP) አስተዋውቋል፡፡ የኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን…
Rate this item
(0 votes)
*ዜጠኝነት መጀመሪያ እንደ ሙያ መከበር አለበት - የኢቲቪ ዜና አቅራቢየኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (ኤዲተርስ ጊልድ ኦቭ ኢትዮጵያ)፣ ሳምንታዊ የምክክርና ውይይት መርሃግብሩን፣ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በሒልተን አዲስ ያካሄደ ሲሆን፤ የውይይቱ ርዕስም፤“Media Independence- Editorial Decision Making in Newsrooms and Society” የሚል ነበር፡፡ውይይቱ በዋናነት በኢትዮጵያ…
Rate this item
(2 votes)
• ካፒታሉን ከ1 ሚሊዮን ብር ወደ 2 ቢሊዮን . ብር አሳድጓል • የኩባንያው ቴሌቪዥን ጣቢያ በይፋ ሥርጭት ጀምሯል ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ፣ የተመሰረተበትን የ2ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን፣ "ከሚሊዮኖች ወደ ቢሊዮኖች - ቃል በተግባር" በሚል ዛሬ ተሲያት ከ8 ሰዓት ተኩል ጀምሮ፣ በተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
- ንግድ ሚኒስቴር በጉዳዩ ጣልቃ ገብቶ ሪልእስቴቱ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ እንዲጠራና ዳግም ወደ ስራ እንዲገባ አደርጓል - አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በባለአክሲዮኖች አብላጫ ድምፅ ተመርጠው በድጋሚ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነዋል አክሰስ ሪልእስቴት አክሲዮን ማህበር፣ ከቤት ገዥዎች ጋር የነበረውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ሂደት ውስጥ…
Page 4 of 82