ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ባለቤትነቱ የቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቱር ኤንድ ትራቭል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሆነውና 300 ሚ.ብር እንደወጣበት የተነገረለት “ቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል” የተሰኘ ባለ ኮከብ ሆቴል፣ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ በተለምዶ አትላስ በሚባለው አካባቢ የሚገኘው ሆቴሉ በ500 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ሲሆን 40 ደረጃቸውን የጠበቁ የመኝታ…
Rate this item
(0 votes)
 በሰበታ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኘው “ቱሉ መገርሳ ኢንተርናሽናል ሆቴል” ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ዘጠኝ ቀናት እንደሚመረቅ ወጣቱ ባለሃብት አቶ ጅሩ መገርሳ ገለፁ፡፡ በቅርቡ ከሌላ ባለ ሃብት በ150 ሚ.ብር የተገዛውና ለእድሳቱ 100 ሚ.ብር የተመደበለት ሆቴሉ ከ5 ሺህ ካ.ሜ በላይ በሆነ ቦታ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ሚያዚያ 12 ቀን 2013 (ኢዜአ) ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ ጣና ሀይቅን ከጥፋት ለመታደግ በ5 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ወጪ የተመረተ የእንቦጭ አረም ለማስወገጃ ማሽን ለጣና ሃይቅና ሌሎች ውሃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዛሬ በድጋፍ አበረከተ። የቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ገብረሥላሴ…
Rate this item
(0 votes)
አፋርና ሱማሌን የወረረው መጤ አረም የድንጋይ ከሰልን ሊተካ ነው በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የቢዝነስ ስራ ታሪክ ባለው ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ እና በቻይናው ዌስት ኢንተርናሽና ሆልዲንግ ኩባንያ በ350 ሚ. ዶላር በድሬደዋ ግዙፍ የሲሚንቶና የብረታ ብረት ፋብሪካ ሊገነባ ነው።ባለፈው እሁድ ሚያዚያ 10 ቀን…
Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያው ቡና በዶላር የሚሸጥበት ካፌ ነው ተብሏል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤክስፖርት ቡና መቅመሻ እንደሚሆን የተነገረላትና የራሱን የቡና ጣዕም ቀምሞ ያቀረበው “ዋይልድ ኮፊ” ነገ ረፋድ 3፡00 ላይ በይፋ ተመርቆ ስራ እንደሚጀምር የዋይልድ ኮፊ መስራችና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ማሞ ገለፁ። ዋይልድ ኮፊ…
Rate this item
(0 votes)
 በቀን ከ80-90 ሺህ ሊትር ወተት የማምረት አቅም አለው ከሚድሮክ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩባንያዎች አንዱ የሆነውና በ6 ሚ.ዩሮ ማስፋፊያ የተደረገበት ሾላ ወተት ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ የሚገኘው ሾላ ወተት ፋብሪካ ማስፋፊያው ከመሰራቱ በፊት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ባለቤት ሼህ መሃመድ…
Page 11 of 82