ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ሮክስቶን በ1ቢ.ብር የመኖርያ አፓርትመንቶች እየገነባ ነው የጀርመኑ ሪልእስቴት ሮክስቶን ኢትዮጵያ፤ ታዋቂዋን ተዋናይት፣ የሚዲያ ባለሞያና ግንባር ቀደም የአረንጓዴ ልማት ተሟጋች አርቲስት አምለሰት ሙጬን፣ የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙን ሰሞኑን አስታውቋል፡፡ የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በሪልእስቴት ኢንቨስትመንት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ESX ወደ ሥራ ለመግባት ተጨማሪ 625 ሚ ብር ያስፈልገዋል ዘመን ባንክ 47.5 ሚሊዮን ብር በኢትዮጵያን ሴክዊሪቲ ኤክስቼንጅ ላይ ኢንቨስት ማድረጉን ያስታወቀ ሲሆን፤ የኢትዮጵያን ሴክዊሪት ኤክስቼንጅ (ኢኤስኤክስ) በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ ለመግባት 625 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ተብሏል።በሳምንቱ አጋማሽ…
Rate this item
(0 votes)
“በጊዜ ግቡ” በሚል መሪ ቃል ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እየገነባ ለቤት ፈላጊዎች የሚያስረክበው ጀምበሮ ሪል እስቴት፤ ከኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ጋር በመተባበር ለዲስፖራ ማህበረሰብ አባላት ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል። ድርጅቱ ከትላንት በስቲያ ጥር 2 በስካይላይት ሆቴል የቤት ሽያጩን…
Rate this item
(1 Vote)
ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን ‘ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል’ የተሰኘ አዲስ የክፍያ አማራጭ አገልግሎት ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በጋራ አስተዋውቀዋል፡፡ የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ መኮንን እንደገለጹት፤ ‘ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው…
Rate this item
(0 votes)
 በሃዋሳ ከተማ በምሥራቅ ክፍለ ከተማ በ280 ሚሊዮን ብር ወጪ በ700 ካ.ሜ ቦታ ላይ የተገነባው ባለ 3 ኮከቡ ፌኔት ሆቴል፣ ታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም የክልሉ የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ የሲዳማ ክልል…
Rate this item
(0 votes)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፤ በሃዋሳ ፒያሳ በ500 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን ባለ 12 እና ባለ 15 ወለል መንትያ ህንፃ ባለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ.ም የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙት አስመርቋል፡፡የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ህንፃ ከጎበኙ…
Page 2 of 82