Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Saturday, 07 July 2012 12:15

የአንድ ታላቅ ሰው ታሪክ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የቀረበ) “ምን ችግር አለው የአምቦ ህዝብ ጠላ ይጠጣ የለ! እዛ ሄደን ቤት ተከራይቼ ጠላዬን እየሸጥኩ ትምህርትህን ትጨርሳለሃ!” የዛሬው የእናንተ የምረቃ ቀን እጅግ ያማረና ታሪካዊ ይሆን ዘንድ፣ የእናንተን የድል ቀን ሊያደምቅላችሁ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለቤቱና የሥራ ኃላፊዎች ከአስተናጋጆች የሚለዩት ዩኒፎርም ባለመልበሳቸው ነው፡፡ በአጭር ታጥቀው በሁሉም አቅጣጫ በንቃት ይቃኛሉ፡፡ እንግዶች ገብተው እንደተቀመጡ፣ ለቦታው የተመደበ አስተናጋጅ፣ ቀድሞ የገባ እንግዳ እየታዘዘ ወይም ትዕዛዙን ለማቅረብ ሄዳ/ዶ ከሆነ እነሱ ጠጋ ብለው ፈገግታ ጋብዘው ትዕዛዝ ይቀበሉና ለምድብተኛው አስተናጋጅ ቦታውን በማመልከት…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ታደሰ ካሣ የ”ጥረት” ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ “ጥረት” ከሚመራቸው ድርጅቶች አንዱ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ነው፡ ዳሽን ቢራ ባለፈው ሳምንት በደብረ ብርሃን ከተማ አዲስ ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ በዚያው ወቅት ከአቶ ታደሠ ካሣ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እነሆ:-…
Saturday, 23 June 2012 07:32

የስራ ፈጣሪዎች አጋር

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወይዘሮ መቅደስ ኃይሌ መኩሪያ፤ GWIN ከተባለ ለስራ ፈጣሪዎች የገበያ ዕድል ከሚፈጥር ዓለም አቀፍ ተቁዋም ልዩ የክብር ሽልማት ያገኙት ከወር በፊት ነበር - በጋና፡፡ በስራ መደራረብ ሳቢያ በጋና ተገኝተው ሽልማታቸውን መቀበል እንዳልቻሉ የነገሩን ወይዘሮ መቅደስ፤ በጋና የኢትዮጵያ አምባሳደር የተከበሩ ወይዘሮ ጊፍቲ…
Rate this item
(0 votes)
ፈረንሳይ ነው የምትኖረው፡፡ በአንድ ሆቴል ሙዚየም ውስጥ ኮርስ እየተከታተለች ሲሆን፣ ለኮርሱ ተሳታፊዎች ምግብ በነፃ ይፈቃዳል፡፡ ስለዚህ የሙዚየሙ ሬስቶራንት ምግብ ያቀርባል፡፡አንድ ቀን የዕለቱ ምግብ ላዛኛ ነበር፡ የሬስቶራንቱ ባለቤት የሆኑት ሴት ምግቡን አቅርበውላት “አበላሉን ታውቂያለሽ” ሲሉ ጠየቋት፡፡ አገሯ ሳለች ብዙ ጊዜ የበላችው…
Rate this item
(1 Vote)
ለግንባታው 120ሚ. ያህል ብር ወጥቷል * በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲሆን፤ በአፍሪካ 3ኛ እንደሆነ ይነገራል * በዓመት 4ሚ ካ.ሜ ቦርድና 95ሚ. ኩንታል የጂፕሰም ዱቄት ያመርታል “የድንጋይ ዳቦ ዘመን” ሲባል እርግጠኛ ነኝ የጥንቱን ደግ ዘመን ለመግለጽ እንጂ “ድንጋይ ዳቦ” ሆኖ አይደለም፡ዛሬ ግን ከፍተኛ…