ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(9 votes)
ዕድሜያቸውን ሙሉ ከሆቴል ቤት አስተናጋጅነት ሥራ ተለይተው አያውቁም፡፡ የዛሬው የ72 ዓመት ሸንቃጣ አዛውንት በጥቁር ሱፋቸው ላይ ቀይ ክራቫት አስረው፤ ሳህን፣ ሹካ፣ ማንኪያ፣ ብርጭቆ፣ ጠርሙስ፣ እያነሳሱ፣ ወይም ጠረጴዛውን እያፀዱና እያስተካከሉ “ታዟል? ምን ይምጣላችሁ? …” እያሉ እንግዶቻቸውን ያስተናግዳሉ፡፡ እንግዳ የሆነ ሰው የሆቴሉ…
Rate this item
(6 votes)
ራያ ቢራ አክሲዮን ማኅበር ህብረተሰቡ የሚጠብቀውን ዓይነት ጥራቱን የጠበቀ፣ ተመራጭ ቢራ ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት ትልቅ ራዕይ ይዘው የተነሱ 58 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው ባወጡት 50ሺህ ብርና ባስመዘገቡት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል የተመሰረተው ራያ ቢራ አክሲዮን ማኅበር፤ በአሁኑ ወቅት…
Rate this item
(2 votes)
ከ48.5 ሚ. ብር በላይ ፈጅቷል ቦሌ አካባቢ “አናት” (አበበ ና ትህትና) በተባሉ ባልና ሚስት ስም ምህፃረ ቃል የተሰየመውና ዘመናዊ ሲኒማ ቤት የያዘው የገበያ ማዕከል ዛሬ ይመረቃል፡፡አዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ የዕድገት ግስጋሴና የቆዳ ስፋቷም በየአቅጣጫው እየሰፋ ያለ ዘመናዊ የአፍሪካ መዲና ለመሆን…
Rate this item
(1 Vote)
ከሶስት ዓመት በፊት ግንባታው ተጀምሮ በቅርቡ የተጠናቀቀውና 100 ሚሊዮን ብር የወጣበት “አዲሲኒያን” ዓለም አቀፍ ሆቴል ባለፈው ረቡዕ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ ባለ አራት ኮከብ ደረጃ እንዳለው የተነገረለት ዘመናዊው ሆቴል፤ሁለት ትላልቅ ሬስቶራንቶች፣ የተለያየ ደረጃ ያላቸው 60 የመኝታ ክፍሎች፣ ጂም ሃውስ ስፓ እና…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ለአገሪቷና ለቢዝነስ ሰዎች ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ የታመነበትን “የኢትዮጵያ ቢዝነስ ተቋማት ሞዴል የሥነ ምግባር መመሪያ” ለመጀመሪያ ጊዜ አዘጋጅቶ አስመረቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሒልተን ሆቴል በፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የተመረቀው የሥነ ምግባር መመሪያ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በንግድና አገልግሎት፣…
Rate this item
(1 Vote)
“ያለው ጥሬ ዕቃ ከሦስት ዓመት በላይ አያስኬደንም” በኢትዮጵያ ብቸኛው የአልሙኒየም አምራች ኩባንያ “ኢንተር አፍሪካ ኤክስትሩዥን”፤የጥሬ እቃ አቅርቦቱን በማዕድን ቁፋሮ ለማግኘት በማቀድ ለማዕድን ሚኒስቴር የፈቃድ ጥያቄ ማቅረቡን ገለጸ፡፡ ቃሊቲ ቁስቋም ማሪያም አካባቢ የሚገኘውና ከ10 ዓመት በፊት በ45 ሚሊዮን ብር የተመሰረተው ኩባንያው፤በአሁኑ…