ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
ምንም የተፈጥሮ ሀብት የሌላቸው እንደ ዱባይ ያሉ አገሮች ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህብ እየሰሩ የጎብኚዎችን ልብ ሲያማልሉ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ፣ በሰው ሰራሽና በህዝቦቿ ቱባ ባህል የበለፀገች ብትሆንም አገሪቷም ሆነች ህዝቦቿ ለዘመናት የዚህ ሀብት ተጠቃሚ አለመሆናቸው በርካታ ኢትየጵያውያን የሚቆጩበት ጉዳይ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ሰሞኑን…
Rate this item
(2 votes)
በዓለም የጨርቃጨርቅ ምርት ከፍተኛውን ድርሻ የያዘው የቻይና ገበያ ዋጋ እየተወደደ ስለሆነ ዓለም አቀፍ ገዢዎች ወደ ምሥራቅ አፍሪካ አገሮች እያማተሩ ነው ተባለ፡፡ የሕንድና የአፍሪካን ንግድና ኢንቨስትመንት ለ5 ዓመት ለመደገፍ በዓለም ንግድ ማዕከል የተቋቋመው ፕሮጀክት supporting Indian trade and Investment SITA (ሲታ)…
Rate this item
(1 Vote)
በዓለም ትልቁን የእንቁጣጣሽ ፖስት ካርድ በጊነስ ቡክ ለማስመዘገብ ታቅዷልየዘንድሮው የ“ሀበሻ አዲስ ዓመት ኤክስፖ 2008” ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግበትና ኤግዚቢሽኑን ከቀደምቶቹ የተለየ ለማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኤግዚቢሽኑ አዘጋጅ የሀበሻ ዊክሊ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አደኒክ ወርቁ ሰሞኑን…
Rate this item
(0 votes)
ቤትና ንብረቶችን በኢንተርኔት ለመሸጥና ለመግዛት የሚያስችል ዘመናዊ የግብይት ሥራ የሚሰራና ላሙዲ የተባለ አለምአቀፍ የኦንላይን ሪልስቴት ኩባንያ ሥራ ጀመረ፡፡ ደንበኞች ንብረታቸውን በቀላሉ ለመሸጥና ለመግዛት ያስችላቸዋል የተባለውና ዘመናዊው የኢንተርኔት የመገበያያ መንገድ ሥራ መጀመሩን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ በኩባንያው ቢሮ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተገለፀው…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ አቅምና ጡንቻ ላላቸው የፋይናንስ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች በሯን እንደዘጋች ነው፡፡ ይህን በቴክኒክ፣ በካፒታል፣ በእውቀት፣ በባንክ አሰራርና በሰው ኃይል አቅማቸው ላልጠነከረውና ላልዳበረው የአገር ውስጥ ባንኮች ከለላ ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ከአሁን በኋላ ግን የሚቀጥል አይመስልም፡፡ በቅርብ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል በተካሄደ ወርክሾፕ ላይ የቀረበ ጥናታዊ ጽሑፍ፣ እኛ እንደማባያ (ወጥ) የምንጠቀማቸው ጥራጥሬዎች በአሁኑ ወቅት በመላው ዓለም ተፈላጊነታቸውና ዋጋቸው መጨመሩን አመለከተ። ኢትዮጵያ ለእነዚህ ምርቶች ተስማሚ አየር ንብረትና አመቺ ሁኔታ ስላላት፣ በብዛትና በጥራት እያመረተች ለዓለም ገበያ ብታቀርብ፣አሁን ከምታገኘው ከሁለትና ሦስት…