ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(6 votes)
“ወደ 60ዎቹ እንመለስ” የሚል ትርኢት በኒውዮርክ ታቀርባለች አንድ ጊዜ የውጭ አገር ዜጎች በቡድን ወደ ሱቋ ገቡና፤ “ሳምራዊት ማናት?” በማለት ጠየቁ፡፡ “እኔ ነኝ” አለቻቸው። ዕቃ መረጡ፣ የተጠየቁትን ዋጋ ከከፈሉ በኋላ አላመኑም። በርካሽነቱ ተደንቀው፤ “ይኼው ነው የምንከፍለው?” ሲሉ ጠየቁ፡፡ “አዎ!” አለቻቸው፡፡ ከመሃከላቸው…
Rate this item
(4 votes)
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ (መምህር ግርማ) በውጭ አገር የሚኖሩ 200 ያህል የወንጌል ተማሪዎችን አስተባብረው በላኩት 20 ሺ ዶላር እህልና አስፈላጊ ቁሳቁስ ገዝተው ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበርና የወደቁትን አንሱ ነዳያን ማኅበር ድጋፍ ሰጡ፡፡ ሰሞኑን በየማኅበራቱ ጽ/ቤቶች በተደረገው የርክክብ ሥነ ስርዓት መምህር…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ደረጃ አንድ ሥራ ተቋራጮች ማኅበር “ኮንስትራክሽን ለኢትዮጵያ ሕዳሴ ኤግዚቢሽን” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው 4ኛው የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ባለፈው ረቡዕ በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ፡፡ 140 ያህል የአገር ውስጥና የውጭ ኮንትራክተሮች የተሳተፉበትን 4ኛውን የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን መርቀው የከፈቱት የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አምባቸው መኮንን…
Rate this item
(5 votes)
የሰሜን ጐንደር ዞን አሣ አስጋሪዎችና ነጋዴዎች ወደ ሱዳን የደረቀ የአሣ ቋንጣ እየላኩ ሲሆን በዘንድሮ አመት በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘታቸው ታውቋል፡፡ አሣ አስጋሪዎቹና ነጋዴዎቹ ከጣና ሃይቅ የሚያሰግሩት እርጥብ አሣ በአካባቢው ባለው የገበያ ችግር ውሎ ሲያድር…
Rate this item
(0 votes)
 የጎዳና ሕይወት አሰቃቂ ነው፡፡ የክረምት ዝናብና ብርድ፣ የበጋው ሙቀትና ንዳድ ይወርድባቸዋል። የሚበሉት ምግብ የላቸውም፡፡ ለምነው ባገኙት ሳንቲም ፍርፋሪ ይገዛሉ፡፡ ረሃብና ብርዱን ለማስታገስ የተለያዩ ሱሶች ይጀምራሉ፡፡ ጫት፣ ሲጋራ፣ ቤንዚንና ማስቲሽ መሳብ፣ መጠጥ፣ በለጋ ዕድሜያቸው መደፈር፣ የሴተኛ አዳሪነት ሕይወት፣ ሐሺሽ፣ … የጐዳና…
Rate this item
(1 Vote)
የ85 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ከፈረንሳይ ልማት ድርጅት ተገኝቷል የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ ለሚያስገነባው የፈጣን አውቶቡስ መንገድ ምህንድስና ጥናቶች፣ ለመጀመሪያ ዲዛይንና ለዝርዝር ዲዛይኖች ስራ ከጥምር ድርጅቶች ጋር የ64.6 ሚ. ብር የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ፈቃደ ኃይሌ…