ንግድና ኢኮኖሚ
በርካታ አረንጓዴ ዩኒፎርም የለበሱ ወጣቶች ጥቅጥቅ ባለ የባህር ዛፍ ደን ውስጥ ስንመለከት፣ ከትምህርት ቤት የፎረፉ ተማሪዎች እንጂ መኪና አጣቢዎች አልመሰሉንም፡፡ ወደ ቦታው ቀረብ ስንል ግን ተረኞቹ መኪና አጣቢዎች ደኑ ስር አረፍ ካሉት ዩኒፎርም ለባሾች ጋር ተመሳሳይ የደንብ ልብስ የለበሱ መሆናቸውን…
Read 2697 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የስልክ ጥራት ችግር ከእድገቱ ጋር የመጣ ነው” የቴሌኮምኒኬሽን አገልግሎት የጥራት መጓደል ቀድሞም የነበረው ጉዳይ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜያት በተለይም በሣምንታት እድሜ ከሚቆጠር ጊዜ ወዲህ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እየተስተዋሉበት ነው። በሞባይል እየተነጋገሩ አገልግሎት በድንገት ተቋርጦ አየር ላይ መቅረት፣ የድምፅ በጥራት አለመሠማት፣ በአንድ…
Read 4766 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ካዛንቺስ ያለው እቴጌ አቢይ ቅርንጫፍና ቦሌ መድኃኔዓለም ፊት ለፊት የሚገኘው ንግሥተ ሳባ ቅርንጫፍ፣ የቢሮዎቹ ዝግጅት ተመሳሳይ ነው - ያምራል፡፡ ንፅህናቸው የሚማርክ በመሆኑ የደንበኛን ቀልብ የመሳብ አቅም አላቸው፡፡ ባለሙያዎቹ ደግሞ ደንበኞቻቸውን እንደየፍላጐታቸው ለማስተናገድ በፈገግታ እየተጠባበቁ ነው - የእናት ባንክ ሠራተኞች፡፡ ካዛንቺስ፣…
Read 4432 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ቱዴይ ኢዝ ኤ ሆሊዴይ!” በኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ዙሪያ በረኻ ወረዳ፣ ዱግዴደራ መንደር ከሠንዳፋ በቀኝ በኩል 23 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ አካባቢው ከአዲስ አበባ ብዙ ባይርቅም የስልጣኔ ጮራ አልደረሳትም፡፡ ነዋሪው ንፁህ የመጠጥ ውሃ የመጠቀም እድል አላገኘም፡፡ የጉድጓድ ውሃ የሚገኘው…
Read 2633 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የከተማ ኑሮ በጣም አድካሚና አሰልቺ ከመሆኑም በላይ በውጥረት የተሞላ ነው፡፡ በእኛ አገር ያልተለመደና በሙጪው ዓለም የሚዘወተር የመዝናኛ ፕሮግራም አለ - ቫኬሽን መውጣት፡፡ የማያውቁትን፣ የሚያደንቁትንና የሚጓጉለትን … ነገር፣ በማየትና በመጐብኘት መደሰት አዕምሮን ከማዝናናቱም በላይ ሰውነትን ዘና ያደርጋል፡፡ አንድ ሰው በሥራ የደከመ…
Read 3761 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለ 18 ፎቅ ሆቴል በክልል ከተሞች ቀርቶ በአዲስ አበባም አልተለመደም፡፡ ጣና ሐይቅን ከጀርባው አድርጐ የተሠራው ባለ 5 ኮከቡ ሆቴል ለባህርዳር ከተማ ተጨማሪ ውበት ሆኗታል፡፡ የሆቴሉ ባለቤት ትልቅሰው ገዳሙ ወደ ኮንስትራክሽን ቢዝነስ የገቡት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቢሆንም የሆቴሉን ግንባታ በአጭር ጊዜ…
Read 7271 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ