ንግድና ኢኮኖሚ
ከአዲስ አበባ በ194 ኪ.ሎ ሜትር ርቀት ላይ ነን፡፡ ሥፍራው በደቡብ ክልል የጉራጌ ዞን አብሽጌ ወረዳ ቦረር ቀበሌ ገበሬ ማህበር ይሰኛልአካባቢው ሞቃታማ የአየር ንብረት ቢኖረውም ለምለም አፈሩ የሰጡትን የሚቀበል፣ የተከሉበትን የሚያሣድግ ለም ነው፡፡ ዛሬ እዚህ ሥፍራ ለመገኘታችን ዋነኛው ምክንያት ደግሞ ለክልሉ…
Read 4196 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የጀርመን ፕሬዚዳንትና ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጫማ ሊጠራረጉ ነበርሊስትሮ ምን ማለት ነው? ብትባሉ፣ ያለአንዳች ማመንታት “ጫማ ጠራጊ ወይም ጫማ አሳማሪ ነዋ!” እንደምትሉ መገመት አያቅትም፡፡ ልክ ናችሁ፡፡ ቃሉ ከየት መጣ? ወይም የቃሉ ሥረ - መሠረት (ሥርወ - ቃል) ኢትዮጵያዊ ወይስ የውጭ? ብትባሉ ግን…
Read 3240 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በጣም ሰፊ ነው፡፡ ስፋቱ ሲታይ ቪላ ቤት እንጂ የሆቴል ክፍል አይመስልም፡፡ የክፍሉ ዕቃዎች በሙሉ ለየት ያሉ ናቸው፡፡ ለምሳሌ አልጋውን ያየን እንደሆን በየሆቴሉና በየቤቱ ከምናውቃቸው አጠር ያሉ ዘመናዊ አልጋዎች የተለየ ነው፡፡ እንደ ቀድሞው ሽቦ አልጋ ከፍ ያለው አልጋ ፎስተር ቤድ ይባላል፡፡…
Read 2150 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በደብረማርቆስ የተወለደው አበባው ደሴ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ከደብረማርቆስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዳጠናቀቀ ሃራማያ ዩኒቨርስቲ በመግባት የእጽዋት ሳይንስ አጥንቷል፡፡ የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ግብርና ቢሮ ለአራት ወራት የሰራ ሲሆን ከዚያም፣ በኢትዮጵያ የእርሻ ምርምር ተቋም (ፓዌ) ውስጥ በተመራማሪነት ተቀጠረ፡፡…
Read 2626 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የደረጃ ተማሪ ነበር፡፡ ከክፍሉ 2ኛ፣ 3ኛ እየወጣ ነው 11ኛ ክፍል የደረሰው፡፡ ለትምህርት የነበረው ፍቅር ከፍተኛ ቢሆንም አልዘለቀበትም፡፡ የቤተሰቡ አስተዳዳሪ የነበሩት ገበሬ አባቱ በሞት ሲለዩዋቸው ትልቅ ወንድ ልጅ እሱ በመሆኑ የቤተሰብ ኃላፊነት ወደቀበትና ትምህርቱን አቋርጦ ወደ እርሻ ገባ፡፡ ዛሬ ከ6 ዓመት…
Read 2730 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የራሳችንን ሰብዕና የምንፈጥረው ራሳችን ነን” ሰባት ናቸው፡፡ በየሄዱበት “ተረጂ ናቸው፤ ወላጅ አጥ ናቸው፣ …” መባል ሰልችቷቸዋል፡ ወላጅ አልባ መሆናቸውን ሲያውቁ “አይዟችሁ፤ አለንላችሁ፡፡ በእርግጥ በሕፃንነትና በልጅነት ወላጅ ማጣት ከባድ ነው፡፡ ነገር ግን የኅብረተሰቡ አካል ስለሆናችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም፤ ልጆቻችን እንደሚያድጉት ታድጋላችሁ…” በማለት…
Read 1885 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ