ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የቴሌኮም ፕሮጀክቶች ላይ ላለፉት 12 ዓSqƒ ሲሰራ የቆየው ዜድቲኢ፣ አሁን በመካሄድ ላይ በሚገኘው የቴሌኮም ማስፋፊያ ፕሮጀክት 50 በመቶ ድርሻ መውሰዱ የሚታወቅ ሲሆን፤ በኤሌክትሪክ ሃይል ስርጭት፣ በትምህርት አቅርቦትና በከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሶስት የቴክኖሎጂ ውጤቶቸን ለኢትዮጲያ ገበያ አስተዋወቀ፡፡ ፓወር ግሪድ፣ ኢለርኒንግ…
Rate this item
(1 Vote)
የቀላል ባቡሩ አስተዳደራዊ መዋቅር በጣሊያኖች እየተጠና ነው ባለሙያዎቹ በወር 1800 ብር ደሞዝ ይከፈላቸዋልኮርፖሬሽኑ ለስልጠናው ወጪ 80 ሚሊዮን ብር መድቧልአለማየሁ አንበሴ በቀጣይ ዓመት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሎ የታቀደውን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት የሚያንቀሳቅሱ 252 ባለሙያዎች ወደ ቻይና የተላኩ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
የጋዜጦች ሕትመት መዘየግት እስከ ነሐሴ ይዘልቃልብርሃንና ሰላም ከደንበኞች ጋር የተጠያቂነት ውል ሊፈራረም ነውየሞባይል ካርድና “ሰላምታ” መጽሔትን ለማተም አቅዷልለሰራተኞቹ የ97 በመቶ የደሞዝ ጭማሪ ሊያደርግ ነው ወደ ግቢው ስንገባ ሰራተኞች የዕለቱን ሥራ ጨርሰው እየወጡ ነበር፡፡ አካሄዳችን የድርጅቱን ሥራ አስኪያጅ ለማነጋገር ነው፤ ቀጠሮ…
Rate this item
(0 votes)
የኃይል መቆራረጥና የጥሬ ዕቃ አቅርቦት ዋና ፈተና ሆኗል ድሬደዋ ጨርቃጨርቅ በሶስት ዓመት ውስጥ ለ402 ቀናት መብራት አላገኘም ድሬደዋ የምግብ ኮምፕሌክስ በመብራት መቋረጥ በቀን 200 ሺ ብር እያጣ ነው ባለፈው ሳምንት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ከተለያዩ ሚዲያዎች ለተውጣጡ ጋዜጠኞች የጉብኝት ፕሮግራም…
Rate this item
(13 votes)
ለኪሳራ የዳረገን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ነው ፋብሪካው ውስጥ ያሉት ንብረቶች የደንበኞች ናቸው ችግሩ ከተፈታ በሀገሬ ላይ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ ከሁለት ዓመት በፊት የተዘጋው “ሆላንድ ካር” በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሲሆን በአጭር ዓመታት ውስጥ ባሳየው የስራ “አፈፃፀም የአፍሪካ ምርጥ ኩባንያ…
Rate this item
(2 votes)
በታሪካዊው የመርካቶ ዘጋቢ ፊልም ታሪካዊ ስህተቶች ተካትተዋል የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ያሰራው ዘጋቢ ፊልም “መርካቶና አዲስ ከተማ” የሚል ርዕስ አለው፡፡ የ1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ዘጋቢ ፊልሙ፤ በ“እመቤት መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን” የተዘጋጀ ሲሆን አርቲስት እመቤት ወልደገብርኤል…