ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ያለፈው ዓመት ገቢ ከዕቅድ በታች ነው በኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የጨርቃጨርቅ ስፌት ኢንዱስትሪ በዘንድሮ በጀት ዓመት ከተለያዩ የምርት ዓይነቶች የውጪ ንግድ 435 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ያለፈው ዓመት ገቢው ከዕቅድ በታች መሆኑንም ገልጿል፡፡ ኢንስቲትዩቱ የዚህን ዓመት ዕቅድ…
Rate this item
(0 votes)
በሰባት የዓለም ሀገራት 7,540 ያህል ሆቴሎችን የሚያስተዳድረው ዋይንድሃም ሆቴል ግሩፕስ፤ “ራማዳ አዲስ” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ሆቴል ከአንድ ዓመት በኋላ በአዲስ አበባ ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ይገነባል የተባለው ይኸው ሆቴል፤ 128 የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎችና 8 የተለያዩ አገልግሎቶች…
Rate this item
(3 votes)
መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በማዕከሉ ባዘጋጀው የመስቀል በአል አከባበር ስነስርአት ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የ100 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገች፡፡ በእለቱ የተገኙት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ልዩ ረዳት አቶ አሰፋ መብራቴ፤ ከማዕከሉ ጋር በጋራ…
Rate this item
(0 votes)
ከ350 ሺ በላይ ተመዝጋቢዎች ይጠበቃሉምዝገባው የሚካሄደው የስራ አጡን ቁጥር ለማወቅ ነው ተብሏል በአዲስ አበባ ቤት ለቤት የሚካሄደው የስራ አጦች ምዝገባ አላማ በከተማዋ ያለውን የስራ አጥ ቁጥር ለማወቅ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ከ350 ሺ በላይ ተመዝጋቢዎች ይጠበቃሉ ተብሏል፡፡ ወደ 9 ሚሊዮን ብር…
Rate this item
(3 votes)
ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በመንግስት ብቻ ተይዞ በነበረው የአየር መንገድ ስራ ውስጥ የግል ባለሀብቶች መሳተፍ የጀመሩት በቅርቡ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ይህን እድል በመጠቀም ወደዘርፉ ከተሰማሩ ጥቂት የግል አየር መንገዶች መካከልም ናሽናል ኤርዌይስ አንዱ ነው፡፡ የዛሬ ስድስት ዓመት የተመሰረተው አየር…
Rate this item
(0 votes)
ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አክሲዮን ማህበር (ኮካኮላ) ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር፣ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች በገንዘብ ችግር ውጤታቸው እንዳይቀንስ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ፣ ከባህርዳርና ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረጡ ከ3.0 ነጥብ በላይ ውጤት ላላቸውና ለአነስተኛ ገቢ ቤተሰብ…