ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ለመቄዶንያ 500ሺ ብር አበረከተ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የክፍያ ካርድ ያስተዋወቀው ዳሽን ባንክ፤ አሁን ደግሞ የአሜሪካ ኤክስፕረስ ካርድ፣ የሞባይልና ኤጀንሲ (ውክልና) አገልግሎት በቅርብ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የአሜሪካ ኤክስፕረስ ካርድ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያንቀሳቅሱ ሀብታሞች የሚጠቀሙበት “ፕሪስቲጂየስ ካርድ” ነው ያሉት የዳሽን ባንክ የፕሮሞሽን ዋና…
Rate this item
(1 Vote)
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው አዲስ የኢንሹራንስ ሶፍትዌር አሰርቶ ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ውጤማታና ቀልጣፋ አገልግሎት ለደንበኞቹ ለመስጠት፣ የተቀናጀ የጠቅላላ መድን የመረጃ ሥርዓት (General Insurance Information System - Glls) ሶፍትዌር ማሰራቱን…
Rate this item
(0 votes)
ከአገር ውጭ የሚደረጉ ጉዞዎችንና የትምህርት ክፍያ ማረጋገጫ ዋስትናዎችን መስጠት እንደጀመረ የገለፀው ኢትዮ ለይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር፤ ይህም አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ እንደሚያስችለው የድርጅቱ ኃላፊዎች ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡ በአገሪቱ የኢንሹራንስ ገበያ ውስጥ አዳዲስ አሠራሮች ናቸው ከተባሉት ከእነዚህ…
Rate this item
(0 votes)
በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት ያላቸውንና በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ 600 ሴቶችንና 200 ወንዶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት መዘጋጀቱን የአፍሪካ ሴቶች የትምህርት ፎረም (FAWE) አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና በመጪው ታህሳስ ወር በይፋ በሚጀመረው የትምህርት ድጋፍ፣…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬ ሳምንት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ ሰመራ ውስጥ “አግዳ” የተባለ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴልና ሪዞርት ተመርቋል፡፡ ሆቴሉ አሁንም ግንባታው ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እስካሁን 260 ሚሊዮን ብር እንደወጣበት ተገልጿል፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ 200 አልጋዎች ይኖሩታል የተባለው ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል፤ በአሁኑ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ያሉ የዲፕሎማት ሚስቶች ቡድን በሚቀጥለው ቅዳሜ ዓመታዊውን የበጎ አድራጎት ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ከ25 ዓመት በፊት የተመሰረተው የዲፕሎማት ሚስቶች ቡድን፣ ከየአገሮቻቸው እያስመጡ የሚሸጧቸውን የተለያዩ ቁሶች ገቢ፣ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚውል የዘንድሮው የቡድኑ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት የአሜሪካ አምባሳደር…