ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(98 votes)
በዚህ ዓመት በሦስት ፕሮግራሞች ለነዋሪዎች ከሚተላለፉት 75ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ በአቧዶ፣ በባሻወልዴ ችሎት፣ በልደታ፣ … ሳይቶች ግንባታቸው የተጠናቀቁ ከ35ሺህ በላይ ቤቶች ዕጣ ነገ እንደሚወጣ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር፣ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት አስተዳደርና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የቤቶች…
Rate this item
(4 votes)
ማንም ቢሆን ስደትን ወዶ አይመርጥም፤ ተገድዶ እንጂ፡፡ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በስደት ላይ ይገኛሉ፡፡ ከፊሎቹ የፖለቲካ ስደተኞች፣ ከፊሎቹ ደግሞ የኢኮኖሚ ስደተኞች ናቸው፡፡ አንዳንዶች የስደት ህይወት ሳያመቻቸው ቀርቶ ከአገራቸውም ከኑሯቸውም ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ያለሙት ተሳክቶ ከራሳቸውም አልፈው ለአገር ለወገናቸው ይተርፋሉ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
አቶ ገብረየሱስ ኢጋታ (የጊፍት ሪል እስቴት መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር)ጊፍት ሪል እስቴት ባለፉት አስር ዓመታት በቤቶች ልማት ዘርፍ የነበረውን ተሳትፎ እንዴት ይገልጹታል?ጊፍት ሪል እስቴት በኢትዮጵያ ያለው ዕድገትና የልማት ፍላጎት የወለደው ኩባንያ ነው። በኢትዮጵያ በየጊዜው እየጨመረ ከመጣው የህዝብ ብዛትና ሃገሪቱ እያስመዘገበች ካለው…
Rate this item
(9 votes)
ዕድሜያቸውን ሙሉ ከሆቴል ቤት አስተናጋጅነት ሥራ ተለይተው አያውቁም፡፡ የዛሬው የ72 ዓመት ሸንቃጣ አዛውንት በጥቁር ሱፋቸው ላይ ቀይ ክራቫት አስረው፤ ሳህን፣ ሹካ፣ ማንኪያ፣ ብርጭቆ፣ ጠርሙስ፣ እያነሳሱ፣ ወይም ጠረጴዛውን እያፀዱና እያስተካከሉ “ታዟል? ምን ይምጣላችሁ? …” እያሉ እንግዶቻቸውን ያስተናግዳሉ፡፡ እንግዳ የሆነ ሰው የሆቴሉ…
Rate this item
(6 votes)
ራያ ቢራ አክሲዮን ማኅበር ህብረተሰቡ የሚጠብቀውን ዓይነት ጥራቱን የጠበቀ፣ ተመራጭ ቢራ ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት ትልቅ ራዕይ ይዘው የተነሱ 58 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው ባወጡት 50ሺህ ብርና ባስመዘገቡት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል የተመሰረተው ራያ ቢራ አክሲዮን ማኅበር፤ በአሁኑ ወቅት…
Rate this item
(2 votes)
ከ48.5 ሚ. ብር በላይ ፈጅቷል ቦሌ አካባቢ “አናት” (አበበ ና ትህትና) በተባሉ ባልና ሚስት ስም ምህፃረ ቃል የተሰየመውና ዘመናዊ ሲኒማ ቤት የያዘው የገበያ ማዕከል ዛሬ ይመረቃል፡፡አዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ የዕድገት ግስጋሴና የቆዳ ስፋቷም በየአቅጣጫው እየሰፋ ያለ ዘመናዊ የአፍሪካ መዲና ለመሆን…