ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል አላቸው ለ2,500 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል የአሐዱ ፒኤልሲ ዋና ሥራ አስኪያጅና ባለቤት አቶ ሰለሞን ወንድሜነህ ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁት በደርግ ጊዜ ነበር። ያኔ ሥራ የሚመድበው መንግሥት ነበር፡፡ እናም በመንግሥት እርሻ ተመድበው በአትክልትና ፍራፍሬ ኮርፖሬሽን ሥራ ጀመሩ፡፡ እዚያ…
Rate this item
(0 votes)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመብራት ችግር እየባሰበት መሆኑን መናገር ለቀባሪው አረዱት ይሆናል፡፡ በቀን ከሁለት እስከ አራት ጊዜ የሚቆራረጥበት ወቅት አለ፡፡ መብራት አለ ብለው እንጀራ ለመጋገር ሲዘጋጁ እልም ይላል፡፡ ይመጣል ብለው ሲጠባበቁ በዚያው ቀልጦ የሚያድርበት ጊዜ ብዙ ነው፡፡ በአንዳንድ አካባቢ ሁለትና ሦስት…
Rate this item
(2 votes)
የአገሪቷን ዘይት ፍላጎት 80 በመቶ ይሸፍናል ተብሏል ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት አክሲዮን ማኀበር መቀመጫው ሲንጋፖር ከሆነው ዊልማር ኢንተርናሽናል ሊሚትድ ጋር በጋራ ለመሥራት በእኩል (50፣50) ድርሻ ረጲ ዊልማር ማኑፋክቸሪንግ አክሲዮን ማኅበር በ7 ቢሊዮን ብር 14 ማኑፋክቸሪንግ ፋብሪካዎች ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሠረት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ የወይን ጠጅ ጠማቂ ወይም አምራች አገር አልነበረችም፡፡ ስለዚህ ስሟ በወይን ጠማቂ አገሮች ካርታ ላይ አልሰፈረም ነበር፡፡ አሁን ግን በካስቴል የወይን ጠጅ አምራች ፋብሪካ አማካኝነት ከአምና ጀምሮ ስሟ በወይን ጠጅ አምራች አገሮች ካርታ ላይ ሰፍሯል፡፡ በወይን ጠጅ ምርቶቻቸው በፈረንሳይና በሰሜን…
Rate this item
(1 Vote)
በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ መንደር በ36 ሚሊዮን ዶላር ወይም ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ካፒታል የተገነባው አሐዱክስ ፉድ ፕሮዳክትስ አክሲዮን ማኅበር የብስኩትና የፓስታ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡አሐዱክስ ፉድ ፕሮዳክትስ የኢትዮጵያዊ ኢንቨስተርና የእንግሊዝ ኩባንያ ንብረት ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ለ20 ዓመታት የሻይ ምርት…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዘጠኝ ወር የዕቅድ አፈጻጸሙን ለመገምገም ከሚያዝያ 15-17 በባህርዳር ከተማ ባደረገው ስብሰባ የአፈጻጸም ክንውኑ አጥጋቢ እንደነበር አስታወቀ፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተቀማጭ ሂሳብ ዕድገትን ለማሳደግ ባደረገው እንቅስቃሴ 27.5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ተቀማጭ ማሰባሰቡን አመልክቷል፡፡ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት…