ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
 ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ ከአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከላት አንደኛ ሆኖ መሸለሙንና የበረራ አስተናጋጆችን (ሆስቴሶች) ለማሰልጠን ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና ያገኘ የግል ተቋም መሆኑን የኮሌጁ ዲን አስታወቁ፡፡ ዲኑ አቶ ገዛኸኝ ብሩ ከትናት በስቲያ በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር በሰጡት መግለጫ፤ ኮሌጃቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የአፍሪካ የሆቴል ኢንዱስትሪ መሪዎች በየዓመቱ በሚያደርጉት ቋሚ “አፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም” (ኤኤችአይአፍ) ተገናኝተው በአፍሪካ፣ ሆቴሎችን ማሳደግና ማስፋፋት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ተመካክረዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትስስር (Chain) ያላቸው፣ በርካታ እውቀትና ልምድ ያካበቱ ከፍተኛ የሆቴል ሥራ አስፈጻሚዎች፣ ዋና ዋና የዓለማችን የሆቴል ኢንቨስተሮችና…
Rate this item
(1 Vote)
50ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ በዓሉን አከበረ የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ከፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች መካከል ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘቱና የላቀ ውጤት በማስመዝገቡ የምስጋና የምስክር ወረቀትና ዋንጫ መሸለሙን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል አላቸው ለ2,500 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል የአሐዱ ፒኤልሲ ዋና ሥራ አስኪያጅና ባለቤት አቶ ሰለሞን ወንድሜነህ ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁት በደርግ ጊዜ ነበር። ያኔ ሥራ የሚመድበው መንግሥት ነበር፡፡ እናም በመንግሥት እርሻ ተመድበው በአትክልትና ፍራፍሬ ኮርፖሬሽን ሥራ ጀመሩ፡፡ እዚያ…
Rate this item
(0 votes)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመብራት ችግር እየባሰበት መሆኑን መናገር ለቀባሪው አረዱት ይሆናል፡፡ በቀን ከሁለት እስከ አራት ጊዜ የሚቆራረጥበት ወቅት አለ፡፡ መብራት አለ ብለው እንጀራ ለመጋገር ሲዘጋጁ እልም ይላል፡፡ ይመጣል ብለው ሲጠባበቁ በዚያው ቀልጦ የሚያድርበት ጊዜ ብዙ ነው፡፡ በአንዳንድ አካባቢ ሁለትና ሦስት…
Rate this item
(2 votes)
የአገሪቷን ዘይት ፍላጎት 80 በመቶ ይሸፍናል ተብሏል ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት አክሲዮን ማኀበር መቀመጫው ሲንጋፖር ከሆነው ዊልማር ኢንተርናሽናል ሊሚትድ ጋር በጋራ ለመሥራት በእኩል (50፣50) ድርሻ ረጲ ዊልማር ማኑፋክቸሪንግ አክሲዮን ማኅበር በ7 ቢሊዮን ብር 14 ማኑፋክቸሪንግ ፋብሪካዎች ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሠረት…