ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ለእርሻ አስፈላጊ የሆኑ ማዕድናት፣ በምግብና በኢንጂነሪንግ ጥበብ ዲዛይን አድርጎ ከፋብሪካ በሚሰራቸው ሸቀጦች አምራችነት በመላው ዓለም የሚታወቀው Israel Camical Limited (አይሲኤል) ኩባንያ በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ፍለጋ የተሰማራውን አላና ፖታሽ ኩባንያ መግዛቱን አስታወቀ፡፡ አይሲኤል ኩባንያ በሳምንቱ መጀመሪያ በቴልአቪቭ እስራኤል ባወጣው መግለጫ፤…
Rate this item
(2 votes)
በዓለም ዝምና ዝናቸው የገነነ፣ ምርጥ ባለ 5 እና 4 ኮከብ ሆቴሎች ቢኖሩም በአፍሪካ ስለሌሉ ብዙም አይታወቁም፡፡ በአፍሪካ የሌሉት ደግሞ በአጋጣሚ አይደለም - ሆን ብለው ነው፡፡ እንግዲህ የሆቴል ቢዝነስ ትርፍ ላይ ያተኮረ አይደል! አብዛኛው የአፍሪካ ህዝብ ድሃ ስለሆነ ሆቴሎቹ ቢሰሩም ተጠቃሚ…
Rate this item
(0 votes)
ዝቅተኛ መሆን አሳሳቢ ሆኗልየ5ኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ ኢትዮጵያ በ53 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች ብዛት ከአፍሪካ 1ኛ፣ ከዓለም 10ኛ መሆኗን ተምሬአለሁ፡፡ ዛሬ በሥራ ዓለም ከ20 ዓመት በላይ ቆይቼ ቁጥሩ ያው ከመሆኑም በላይ የወተትና የወተት ተዋጽኦ በጥራትም ሆነ በብዛት ዝቅተኛ መሆኑ ሰሞኑን ተገለፀ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከ10 ዓመት በኋላ ደረጃውን የጠበቀ ዓለም አቀፍ ባንክ ለመሆን ወጥኖ እየተንቀሳቀሰ ነው - በፋይናንስ ኢንዱስትሪው በአገሪቷ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡፡ ህልሙን ለማሳካት እየፈጸማቸው ከሚገኙት ተግባራት አንዱ ባለፈው ሳምንት መገናኛ አካባቢ ያስመረቀው ባለ 17 ፎቅ የልህቀት ማዕከል (ሴንተር ኦፍ ኤክሰለንስ)…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው 3ኛው ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2007 ከተሳተፉት 145 ኩባንያዎች የኢጣሊያዊው የቢዝነስ ፕሮሞሽንና ኤክስፖርት ኖቫ ኮንሰልቲንግ አንዱ ነበር፡፡ የኖቫ ኮንሰልቲንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሚ/ር ፋብዮ ሳንቶኒ ለኢትዮጵያ አዲስ አይደሉም - ከ15 ዓመት በፊት ነው የሚያውቋት፡፡ ለአቃቂ ጨርቃ ጨርቅ፣…
Rate this item
(0 votes)
በአገር ውስጥ ባለሀብት በአቶ አዲስ ገሠሠና በሆላንዳዊው ባለሀብት በሚ/ር ሚሪያም ቫን አልፈን በአክሲዮን በዱከም ከተማ ኢንዱስትሪ ዞን በ2.5 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋሙት ቢ ኮኔክትድ ፕሪንቲንግና ቢ ኮኔክትድ ሌብሊንግ የተባሉ ፋብሪካዎች ሰሞኑን ተመረቁ፡፡ ፋብሪካዎቹን የመረቁት የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ ዶ/ር መብራህቱ መለስ፣ ፋብሪካዎቹ…