ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 28 October 2017 10:42
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውን ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ተረከበ
Written by አለማየሁ አንበሴ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውን ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ትናንት (አርብ) ከቦይንግ ኩባንያ ተረክቦ፣ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባ ሲሆን የዚህ ዘመናዊ አውሮፕላን ባለቤት በመሆን በአለም ከጃፓን ቀጥሎ ኢትዮጵያ ሁለተኛዋ መሆኗ ታውቋል፡፡ ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን አለም ላይ…
Read 1680 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የተባበሩት መንግሥታትን የተመሠረተበት 72ኛ ዓመት በዓል ከትናንት በስቲያ በኢሲኤ የተከበረ ሲሆን የተለያየ አገር ኤምባሲዎች፣ ባህላዊ ምግቦቻቸውንና ባህላዊ አልባሳታቸውን እንዳቀረቡ ተገለጸ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ 20 ኤምባሲዎች የየአገሮቻቸውን ባህላዊ ምግብ ባቀረቡበትና ባህላዊ አለባበሳቸውን ባሳዩበት ዝግጅት፤ የኢራን ኤምባሲ ያቀረባቸው ባህላዊ…
Read 1006 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለቀጣዩ 5 ዓመታት ለሚሰሩ የልማትና ትብብር ስራዎች 1.5 ቢ ዮሮ ተመድቧል አውሮፓ ህብረት ለመጪው አራት ዓመታት ህብረቱን ወክሎ የሚሰራ አዲስ አምባሳደር ሾመ፡፡ ላለፉት 40 ዓመታት የዘለቀውን የአውሮፓ ህብረት፣ የኢትዮጵያን የልማትና የትብብር ስራ አጠናክሮ ለመቀጠል አምስት ዓመታት 1.5 ቢሊዮን ዮሮ መመደቡም…
Read 842 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ የቡና መገኛነቷን ብቻ ሳይሆን ተያያዥ እሴቶች ባለቤት እንደሆነችና ከቡና ምርቷ ያልተናነሰ ገቢ የምታገኝበት የቡና አፈላል ሥነ-ሥርዓት፤ “ኢትዮጵያን ኮፊ ዊክ ኤግዚቢሽን” በየካቲት ወር በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ “ግሪን ፓዝ ኢቨንትስ” አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዳይሬክተር ወይዘሪት ቤዛዊት ጠንክርና የሥራ ባልደረቦቻቸው ባለፈው ረቡዕ በሒልተን…
Read 1579 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የብርን የመግዛት አቅም የማዳከም ውሳኔ በሀገራችን አንዳንድ ምሁራንና በመንግሥት ባለሥልጣናት ዘንድ በጉልህ ከሚታዩ፣ ከሚተቹና ብዙም መሻሻል ከማይስተዋልባቸው ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው፤ የተማሩትን ወይም በመረጃ የሰሙትን የሠለጠኑ ሀገራት ዕውቀቶችና ሕጎች፣ ያለምንም ማስተካከያ እንደ ወረዱ የመገልበጥና በሀገር ላይ የመተግበሩ ጉዳይ ነው። ለምን…
Read 1447 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአሁኑ ወቅት 138 ሺህ ቶንስ የሆነውን የጥጥ ምርት በ15 ዓመት ውስጥ በ2025 በ12 እጥፍ በማሳደግ ከ2 ሚሊዮን ተኩል በላይ በማድረስ ኢትዮጵያን ከአፍሪካ ቀዳሚ ጥጥ አምራች የሚያደርግ ብሔራዊ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ፡፡ “ብሔራዊ የጥጥ ልማት ስትራቴጂ” የተሰኘው ሰነድ ከትናንት በስቲያ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል…
Read 1116 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ