ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
· ሁለተኛውና ሶስተኛው ማስፋፊያ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ 2.7 ቢ. ብር ይፈጃል · ከ15 በላይ ግዙፍ መድኃኒት ኩባንያዎች፣ ከ10 ሺህ በላይ ሰራተኞች አሉት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማሪያም ወረዳ፤ ግማሽ ቢሊዮን ብር የወጣበት “ሂውማን ዌል” የተሰኘ የቻይና የመድኃኒት ፋብሪካ…
Rate this item
(2 votes)
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባካሄደው እንቅስቃሴ፣ ከታክስ በፊት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቆ፣ ትርፉ አምና በዚሁ ወቅት ከተገኘው ጋር ሲነፃፀር፣ የ34.8 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገልጿል፡፡ ለመንግሥት 122.8 ሚሊዮን ብር የትርፍ ግብር ከከፈሉ በኋላ 348.6 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ…
Rate this item
(5 votes)
ከአሁን ቀደብ በአገራችን ያልነበሩ “ምትክ” እና “ሎሌ” የተሰኙ አዲስ ዓይነት የኢንሹራንስ አገልግሎቶች መጀመሩን ዘ አልትሜትስ ኢንሹራንስ ብሮከር አስታወቀ፡፡ የአልትሜስ ኢንሹራንስ ብሮከር ዋና ሥራ አስፈጻሚና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ምግባር ከትናንት በስቲያ ጽ/ቤታቸው በሚገኝበት ሬዊና ሕንፃ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በአሁኑ ወቅት…
Rate this item
(1 Vote)
 • ሄኒከን ከ20ሺ በላይ አርሶ አደሮች ጋር በአጋርነት ይሰራል • 60 በመቶ የቢራ ገብስ ከውጭ ተገዝቶ የሚገባ ነው በፍጥነት እየተስፋፋ የመጣው የኢትዮጵያ የቢራ ኢንዱስትሪ፣ የቢራ ገብስ ፍጆታው በከፍተኛ መጠን ማደጉን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት 63 ሺህ ቶን የገብስ ብቅል…
Rate this item
(1 Vote)
 በኮንስትራክሽን፣ በግብርናና በአስመጪና ላኪነት ተሰማርቶ ሲሰራ የቆየው ቢአይካ ጀነራል ቢዝነስ፤ በ360 ሚ. ብር ወጪ ያስገነባቸው “ኮከብ እብነበረድና ቀለም ፋብሪካ” ነገ በባህርዳር ከተማ ይመረቃሉ፡፡ ሁለቱ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራ ሲጀምሩ ለ500 ሰዎች የስራ እድል እንደሚፈጥሩ የቢአይካ ጀነራል ቢዝነስ ዋና ስራ አስፈፃሚ…
Rate this item
(0 votes)
ቅርንጫፎቹን በ25 በመቶ ለማሳደግ አቅዷል ከተቋቋመ 12 ዓመታትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ህብረት ባንክ አሰራሩን ለማዘመንና የዳታ ቤዝ መሰረተ ልማቱን ለማጠናከር፣ “IBM” ከተሰኘ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኩባንያ ጋር አብሮ ለመስራት ባለፈው ረቡዕ በኒዮርክ ተፈራረመ፡፡ ባንኩ ካሉት ቅርንጫፎች 25 በመቶ ያህል ተጨማሪ ቅርንጫፎችን ለመክፈት…
Page 12 of 68