ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(5 votes)
በሀዋሳ በ400 ሚ፣ ብር ተገንብቶ ከጥቂት ወራት በፊት ሥራ የጀመረው “ሮሪ” ኢንተርናሽናል ሆቴል ጥር 19 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ አምስት አመታትን የፈጀውና ፊቱን ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዙሮ የተሰራው ሆቴል ለ230 ሰዎች የስራ እድል እንደፈጠረና ይህ ሆቴል “የአለታላንድ…
Rate this item
(2 votes)
• በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ የኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጆችን አስተምሬያለሁ • ህንፃ ሰርቶ የሚያከራይ ድርጅት አለን - ካፒታሉ 40 ሚ. ብር ደርሷል • የጥርስ ክሊኒኩ የፈጠረው መነሳሳት ሃብት አፍርቶልኛል አቶ እንግሊዝ ብያን ይባላሉ፡፡ የተወለዱት እዚሁ አዲስ አበባ ተ/ሃይማኖት አካባቢ ነው፡፡ እድገታቸው ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋምቤላ ክልል ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ጤና ጣቢያ ያስመረቀ ሲሆን ተመሣሣይ ጤና ጣቢያዎችን በሁሉም ክልሎች እየገነባ መሆኑን አስታውቋል፡ ባንኩ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት በየአመቱ ከፍተኛ በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በተለይ በጤና፣ በትምህርት፣ በአከባቢ…
Rate this item
(1 Vote)
ፍሊንትስቶን ኢንጅነሪንግ አ.ማ ለተለያዩ የንግድ አገልግሎቶች በልደታ የገነባውን ባለ 7 ፎቅ የ“ልደታ - መርካቶ የገበያ ማዕከል ህንፃ ትናንት አስመርቆ ለደንበኞቹ አስረከበ፡፡ ይህ ባለ 7 ፎቅ ህንፃ መደበኛ መብራት በሚጠፋበት ወቅት የሶላር ኤሌክትሪክ ኃይልን የሚጠቀም መሆኑ ተነገረለት ሲሆን ከህንፃው ስር ባለ…
Rate this item
(11 votes)
መንግስት አሁንም የዶላር እጥረቱን ችግር ለመቋቋም በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሬያቸውን በመጠቀም “ዲያስፖራ አካውንት” እንዲከፍቱ በማድረግ፤ ከሚኖሩበት አገር የውጭ ምንዛሬን በመላክ እቃ እንዲገዙ ያደርጋል፡፡ ብሔራዊ ባንክ በያዝነው ወር ታሕሳስ 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ አስመጭዎች ላይ አዲስ ደንብ አውጥቷል፡፡ ይሕ ደንብ…
Rate this item
(0 votes)
 · ዋናው ኦዲተር የተባለው ስኳር መቀበሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አላገኘሁም ብሏል · ስኳሩ ስለተበላሸ በአፈር ለውሰው መቅበራቸውን የኮርፖሬሽኑ ኃላፊዎች ተናግረዋል · የመንግስት የልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ፤ አሳማኝ ማስረጃ እንዲቀርብ ጠይቋል · ኮርፖሬሽኑ የሰራተኛ ደመወዝ መክፈል ወደማይችልበት ደረጃ ደርሷል በከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ…
Page 11 of 68