ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በማኑፋከቸሪንግ፣ በሪል ኢስቴት፣ በመጠጥ ኢንዱስትሪ፣በሆቴልና ሪዞርት፣ …. ተሰማርተዋል በርካታ ጐስቋሎች ደረታቸውን እየደቁ እምዬ! እያሉ በሚያሞካሿት፣ ብዙዎች በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል እያሉ በሚጠሯት መርካቶ በ1956 ዓ.ም ተወልደው አድገውባታል፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኒው ኤራ፣ ሁለተኛ ደረጃ በያኔው ተፈሪ መኮንን በዛሬው እንጦጦ ቴክኒክና…
Rate this item
(14 votes)
በ15 ዓመት 30 ት/ቤቶች አሠርቶ፣ ከ225 ሺህ ዜጐች በላይ አስተምሯል አያት አካባቢ ሪል እስቴት እየሠራ ሲሆን ሌሎች ቢዝነሶችም አሉት 4ኛው አዲስ አልበሙ ለዲያስፖራ በዓል ይለቀቃል ከ30 ጋንግስተሮች ከፍተኛ አደጋ ማምለጥ ችሏል በቺካጐ - አሜሪካ 1000 ሰዎች የሚያስተናግድ ትልቅ ክለብ ነበረው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ቅንጡዎቹ የአፍሪካ ህብረትና ኢሲኤ አዳራሾች አልተዋወቁም ብዙ ዓለማቀፍ ስብሰባዎችን በማስተናገድ አሜሪካ ትመራለች ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ ዓለማቀፍና አህጉራዊ ትልልቅ ስብሰባዎችን እያዘጋጀች ነው። በዚህም አዲስ አበባ የቱሪዝም ኮንፈረንስ ከተማ እየሆነች መምጣቷ ይነገራል፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት እንኳ 7 ሺህ ያህል እንግዶች የተሳተፉበትን…
Rate this item
(3 votes)
የገበያ ማዕከሉ ባለ 14 እና 10 ፎቆች መንትያ ሕንፃ ነው ለተለያዩ የኤሌክትሪክና የንፅህና ቤት (ሳኒተሪ) ዕቃዎች ንግድና መገበያየነት ታቅዶ የተገነባው ዮቤክ ቢዝነስ ሴንተር ዛሬ ጠዋት ከ4፡00 ጀምሮ እንደሚመረቅ የዮቤክ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ የዮቤክ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ…
Rate this item
(2 votes)
 አፍሪካ ኢንቨስተሮች መሳቧን ቀጥላለች በርካታ የበለፀጉ የአሜሪካና የአውሮፓ ኢንቨስተሮች ለኢኮኖሚያቸው ማደግና ለህልውናቸው መቀጠል አፍሪካን ተስፋ እያደረጉ ነው፡፡ ለምን መሰላችሁ? እንደቀድሞው በአገራቸው ብቻ ቢወሰኑ ዓመታዊ ዕድገታቸው ከ2 ወይም ከ3 በመቶ አይበልጥም፡፡ በዓለም ከፍተኛ ዕድገት እየተመዘገበ ያለው በአፍሪካና በሩቅ ምስራቅ አገሮች ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 መቀመጫውን በስዊዘርላንድ፣ጄኔቫ ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት የንግድ ለልማት ጉባኤ (አንክታድ)፣የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ የከፈተ ሲሆን ቢሮው የተከፈተው የጉባኤው አባል አገራትን በቀጥታና በቅርበት ለማገልገል ታቅዶ ነው ተባለ፡፡ የጉባኤው ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ሙኪሳ ኪቲዩ ባለፈው ረቡዕ በመክፈቻ ሥነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት፤ የጉባኤው የአፍሪካ ቢሮ…