ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(4 votes)
ማንኛውንም የቢዝነስና ሌሎች ተቋማት የአድራሻና የአገልግሎት ዝርዝር መረጃ ማግኘት የሚያስችል ድረ ገፅና የሞባይል ስልክ አፕሊኬሽን ከትናንት በስቲያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በሦስት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰራው Et Yellow pages፤ ከዚህ ቀደም ሲዘጋጁ ከነበሩ የወረቀት የአድራሻና መረጃ ማውጫዎች በተለየ መልኩ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂን…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት ስድስት ወራት የ91 ፕሮጀክቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ነጋሽ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ፕሮጀክቶቹ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመስራት ፈቃድ ተሰጥቷቸው የነበሩ ሲሆን ፈቃዳቸው የተሰረዘው ፈቃድ ካወጡ በኋላ በመጥፋትና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 “የፕሮጀክት ሃሳቤ ተሠርቆ ለሌላ ድርጅት ተሰጥቷል” (የድርጅቱ መሥራች) “ለ3 አመታት ምንም የሠራው ስራ ስለሌለ እንዲዘጋ ተወስኗል” (ኤጀንሲው) የእንሠት ተክልን በአማራ ክልልና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ለማስፋፋት በማቀድ ወደ ስራ ገብቶ እንደነበር የገለፀው “አስታራ የእንሰት ልማት ድርጅት”፤ የፕሮጀክት ሃሳቤ ተሠርቆ የሥራ ፈቃድ…
Rate this item
(0 votes)
በቂ ምግብና ንፁህ የመጠጥ ውሃ አሁንም የብዙ ሚሊዮን አፍሪካውያን የዕለት ተዕለት ፈታኝ ችግር ነው፡፡ ይሁን እንጂ አፍሮ ባሮሜትር ጥናት ካደረገባቸው ሦስት አገራት በሁለቱ የድህነት መጠን መቀነሱን ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ የዛሬ ሳምንት በአዲስኒያ ሆቴል 6ኛውን የ2014/15 የፖሊሲ ሪፖርት ይፋ…
Rate this item
(2 votes)
- የኩሪፍቱ ሪዞርት ቅርንጫቾች 9 ደርሰዋል - 3 አዳዲስ ቅርንጫቾች በመገንባት ላይ ናቸው - በጅቡቲም በ150 ሚ. ብር ሪዞርት እየተሰራ ነው በዓለም ላይ ያሉ ታዋቂ ሆቴሎች፣ ኤርፖርቶችና ከቀረጥ ነፃ (ዲዩቲ ፍሪ) ሱቆች፣ በዓለም የተሰራጩ የኢትዮጵያውያን ሬስቶራንቶች፣ … በኢትዮጵያውያን ቪሌጅ ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር፤ለመሰረት በጐ አድራጐት 100ሺ ብር አበረከተ በናይጀሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጐቴ፣ የተቋቋመው ዳንጐቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሜቄዶኒያ አረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ200ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የዳንጐቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ የስራ አመራሮች ባለፈው ረቡዕ የገና…