ህብረተሰብ
አቶ መለስ ዜናዊ ከወጣትነት እድሜያቸው ጀምሮ የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል በሂደቱም ውስጥ ትልቅ ግለሰባዊና ድርጅታዊ አቅም መፍጠር የቻሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነበሩ፡፡ በግሌ እንደ አብዛኛው ዜጋ ዜና እረፍታቸው እጅግ ያሳዘነኝ ክስትት ነበር፡፡ ዜና ህልፈታቸው በተለይ ለቤተሰቦቻቸው መሪርና አሳዛኝ፣ ለመሪ ድርጅታቸው ከማሳዘንም በላይ…
Read 1408 times
Published in
ህብረተሰብ
አቶ መለስን ዓለም የሚያከብራቸው፣ በእውቀታቸው! እኛ ስለ ርዕያቸው ደርሰን ከመዘባረቅ፣ ርዕያቸውን እንወቅ! ፈር መያዣ:- የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ህልፈተ ህይወት ዓለምን ሁሉ አነጋግሯል፤ ለአብዛኞች መሪ ሀዘን ሲፈጥር፣ ለጥቂቶች መተከዣ ሆኗል፡፡ የአብዛኞቹ ፊቶች በእምባ ሲንገረገቡ፣ የጥቂቶቹ አኩርፈዋል፡፡ የብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን ሀዘን ከአንጀት፣…
Read 1730 times
Published in
ህብረተሰብ
አማኑኤል ሆስፒታል ለሦስተኛ ጊዜ ሄጃለሁ። በሽተኛ ደግፌ ነበር ወደ ሆስፒታሉ የዘለቅኩት፡፡ እንደ ከዚህ በፊቱ ግራ አልገባኝም፡፡ በቃ! ፍርሀት የለ፤ ድንጋጤ የለ ቸስ ነበር ያልኩት፡፡ እማስታምማቸውን አያቴን ወረፋ አይስዤ ወደ መታከሚያ ክፍል አስገባኋቸው፡፡ ብቻዬን ነኝ፡፡ መቶ ብር የለኝ፣ ሀምሳ ብር የለኝ…
Read 2870 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ሀሳብ አለን፡፡ መገበያያ እንደ ድሮ በአሞሌ ጨው ይሁንልን! አሀ…እነኚህ ‘ብር’፣ ‘ዶላር’፣ ‘ፓውንድ’ ምናምን የሚባሉ ነገሮች አባልተው ሊጨርሱን ነዋ፡፡ “እንትናን ደረቅ ቼክ ሰጥተው ጉድ አደረጉት እኮ!” “ፎርጅድ ዶላር ሰጥተው ገዝቶ የወሰደውን የዕቁብ ገንዘብ ውሀ በላው”፣ “ስንት እንደነጩት ታውቃለህ! አንድ…
Read 3904 times
Published in
ህብረተሰብ
ፀሐይ በማትጠልቅበት የአውቶቡስ ተራ መንደር፤ ቀን ከሌት እልፍ የሰው አይነት ይተላለፋል ወይም ይርመሰመሳል፤ ይጎለታል ወይም ይሯሯጣል፤ ይሰራል ወይም ይሰርቃል። “ያውቶቢስ ተራ” ህይወት እረፍት የለሽ ቢሆንም፤ እንደ ሰዓቱ ሁኔታ የሰዉ አይነት ይለያያል። ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በየአቅጣጫው ብቅ ብቅ ብለው፤ ጥግ…
Read 4129 times
Published in
ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ባሳተመው መዝገበ ቃላት ውስጥ “ባህር ዛፍ” ለሚለው ቃል “በዳግማዊ ምኒልክ ጊዜ ፍሬው ከአውስትራሊያ እንዲመጣ ተደርጐ ኢትዮጵያ ውስጥ የለማ፣ የተለያዩ ዝርያዎች ያሉትና በጥቂት ዓመታት ውስጥ ለአገልግሎት የሚደርስ የትላልቅ ዛፎች አይነት” የሚል ትርጉም ሲሰጥ “ዛፍ”…
Read 6568 times
Published in
ህብረተሰብ