ህብረተሰብ

Rate this item
(9 votes)
ውድ እግዚአብሔር -ባቢ ቢራ ጠጥቶ ሲመጣ አልወድም፡፡ አፉ መጥፎ መጥፎ ይሸታል፡፡ በዚያ ላይ ይጮህብኛል። አንተ ነህ ቢራ የፈጠርከው? ለምን? ሳሚ - የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር -እሁድ እለት ሙሽሮቹ ቤተክርስትያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየኋቸው፡፡ ፈቅደህላቸው ነው? ሮዝ - የ5 ዓመት ህፃን ውድ…
Saturday, 31 May 2014 14:02

ገፅ ለገፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተፋጠጥ፤ ተገላለጥ፣ ተሞራረድ፣ ችግር ፍታ! ባለፈው ሳምንት የጀመርኩት የደብረዘይት ገፅ ለገፅ (Interface meeting) ዛሬም ቀጥሏል። ህዝብና መንግስት ፊት ለፊት ተገናኝቶ የሚወያይበትና መሬት ላይ ላሉ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥበት በጣም ያስገረመኝ ውይይት ነው ብዬ ነበር፤ ባለፈው ሳምንት ጉዞ ማስታወሻዬ ላይ፡፡ ፕሮግራሙን የሚመሩት…
Rate this item
(14 votes)
“በጐ ሰዎችን በመሸለምና በማክበር ሌሎች በጐ ሰሪዎችን እንፍጠር” በሚል ዓላማ በሀገራችን በጐ የሠሩትን የማመስገን ባህልን ለማበረታታት፣ ሀገራዊ አርአያዎችን ለመፍጠርና ለጀግኖቻችንም ዕውቅና የመስጠት ልማድን ለማጐልበት በሚል የተጀመረው “የበጐ ሰው ሽልማት” የዘንድሮ ተሸላሚዎችን ግንቦት 30 እንደሚያሳውቅ ኮሚቴው ገለፀ፡፡ የ“በጐ ሰው ሽልማት” ዙር…
Saturday, 31 May 2014 13:59

‘የጎንዮሽ ጣጣ’…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ማስታወቂያዎች ከመተላለፋቸው በፊት “ብታምኑም ባታምኑም” ተብሎ ይፃፍልንእንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… ሀዲዱን እየነቀሉት ነው የሚባለው እውነት ነው እንዴ? ለነገሩ መገረም ስለተውን “ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም…” ምናምን አይነት ተረት ትተናል፡፡ አሀ፣ ልክ ነዋ… አምናና ካቻምና “ጉድ!” ያሰኙ የነበሩ ነገሮች ዘንድሮ ልዩ መለያዎቻችን (“ከአፍሪካ…
Rate this item
(17 votes)
“ትዝ ይለኛል… ዕለቱ ማክሰኞ ነበር፡፡ ማለዳ ላይ የኢትዮጵያ ሬድዮ፤ ኢህአዴግ አገሪቱን መቆጣጠሩንና የመንግስት ለውጥ መደረጉን መናገሩ አካባቢያችን የፍርሃት ድባብ አጥልቶበታል፡፡ ት/ቤታችንም ከተዘጋ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም ቤተሰቦቼ ከቤት እንድወጣ አይፈቅዱልኝም ነበር፡፡ ቤት መቀመጥ በጣም ቢሰለቸኝም አማራጭ አልነበረኝም፡፡ ከቤታችን በራፍ ላይ…
Saturday, 24 May 2014 14:39

የጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ገፅ ለገፅ! [Interface Meeting]ተፋጠጥ፣ ተገላለጥ፣ ተሞራረድ፣ ችግር ፍታ!የዛሬው የጉዞ ማስታወሻዬን ለየት የሚያደርገው ኃላፊነት በመውሰድና በተጠያቂነት ላይ ባተኮሩ ሁለት ስብሰባዎች ላይ መሳተፌ ነው - አንዱ ብሾፍቱ/ ደብረዘይት ነው፡፡ ሁለተኛው ድሬዳዋ ነው፡፡ ሁኔታው እጅግ እንዲያስደምመኝ ያደረገው፤ 1ኛ/ ህዝብ አንዳችም ወደኋላ ሳይል ብሶቱን፣…