ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኪነጥበብ ሙያ ማህበራት ጋር በመተባበር በአራት ዘርፎች የጥበብ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ሊሸልም እንደሆነ ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ በድርሰት፣ ሙዚቃ፣ ስዕልና ፊልም ዘርፎች ለሚካሄደው ውድድር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከአገር አቀፍ የሙያ ማህበራት ጋር በመሆን ለየዘርፉ አስር እጩ ተሸላሚዎችን አቅርቧል፡፡ ከየዘርፉ…
Rate this item
(1 Vote)
በወዲያኛው ሳምንት የአዲስ አድማስ ዕትምን የውስጥ ገፅ ሳነብ፣ ሁለቱን ጣቶቼን ቀስሬ “ቪቫ ኢሕአዴግ!” ለማለት ትንሽ ሲቀረኝ ነው የ “ፖለቲካ በፈገግታ” ዓምድ መሆኑን የተገነዘብሁ፡፡ ወንድሜ ኤልያስ! - በምናቤ ከምስልህ በስተቀር እስካሁን በአካል አንተዋወቅም፡፡ ለማንኛውም ግን “ሰበር ዜና!” ብለህ ያቀረብከው ጽሑፍ እኔን…
Rate this item
(22 votes)
በ1933 ዓ.ም በአምቦ ከተማ ነው የተወለዱት - ፕሮፌሰር ፍስሃ ገ/አብ፡፡ በአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን ዘንድና በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚታወቁት በአህያ መብት ተከራካሪነታቸውና በስኬታማ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ባለሙያነታቸው ነው፡፡ በ1977 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር በደብረዘይት የሚገኘውን የእንስሳት ህክምና ፋካልቲ የመሰረቱት ፕሮፌሰሩ፤ በጡረታ…
Rate this item
(6 votes)
የ“ሰው ለሰው” አጨራረስ ይህችን ምድር ገነት አስመሰላት”የሰው ለሰው አጨራረስ የምንኖርባትን አለም “ገነት” አስመሰላት፡፡ የአስናቀ መሞት ወይም ከፎቅ ላይ መወርወር ሲያንሰው ነው፡፡ ግን የሌሎቹ ገፀባህሪያት ጅምር ታሪክ በደስታ መጠናቀቁ አስገርሞኛል፡፡ እናቶች በወሊድ በሚሞቱባት አገር መዲ ብትወልድ ልትሞት እንደምትችል እየተነገራት፣ የፍሬዘር ሚስት…
Rate this item
(6 votes)
አቶ ሀይለማርያም ወልዱ በቅርቡ “ህልፈተ አንጃ ወ ክሊክ ዘ ኢህአፓ” የሚል መፅሀፍ ለንባብ አብቅተዋል፡፡ ከመፅሀፉ ጋር በተያያዘ የኢሕአሠ ቤዝ የነበረውን የኢሮብ ህዝብ አስመልክቶ ከአዲስ አድማስ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡ ኢህአፓ አለሁ ነው የሚለው፤ አንተ በመጽሐፍህ “ህልፈት አንጃ ወ ክሊክ ዘ ኢሕአፓ”…
Rate this item
(1 Vote)
የ95 ዓመት አባት አርበኛ ናቸው፡፡ ያልዘመቱበት የጦር አውድማ የለም። በዚህ ዕድሜያቸው ከ70 ዓመት በፊት የተደረጉ ጦርነቶችን ከእነ ዓመተምህረታቸው ያስታውሳሉ፡፡ ባለፈው ሳምንት በኢኮኖሚና ንግድ አምድ ላይ ቃለምልልስ የተደረገላቸው “የባላገሩ አስጐብኚ ድርጅት” ባለቤት፣ አባት አርበኞችን ወደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ወስዶ የማስጐብኘት ሃሳብ…