ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በጋዜጣችሁ የሰኔ 13 ቀን 2007 ዓ.ም ዕትም ላይ አልፋ የትምህርትና ስልጠና አ.ማህበርን በተመለከተ ባቀረባችሁት ዜና፤ “ቅሬታው” በአንድ ግለሰብ የቀረበ መሆኑ እየታወቀ “የአልፋ ባለ አክስዮኖችና አመራሮች እየተወዛገቡ ነው” የሚል ርዕስ መስጠታችሁ አሳሳች፣ ለጋዜጣው አንባቢያን ስለ አክስዮን ማህበሩ የተዛባ መግለጫ የሚሰጥና የአክስዮን…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅዳሜ ሰኔ 13 ቀን 2007 ባወጣው እትሙ፤ “የአልፋ ባለአክሲዮኖችና አመራሮች እየተወዛገቡ ነው” በሚል ርዕስ ከአልፋ የትምህርትና ስልጠና አ.ማ ቦርድ ሰብሳቢ፣ የተሠጡትን የተሳሳቱና አደናጋሪ መረጃዎችን ማረም ተገቢ ይመስለኛል፡፡ በዚህም መሰረት ከትርፍ፣ ከተማሪ መቀነስና ከትምህርት እንዲሁም ከካፒታልና ከሕንፃ ግንባታ…
Rate this item
(7 votes)
የቀዝቃዛው ጦርነት ከማክተሙ፤ የበርሊን ግንብ ከመደርመሱ፤ ዓለም ከአንድ የኃይል ዙፋን ሥር ከመውደቋ፤ ሩሲያ ከመፈራረሷ፤ ዓለም ‹‹ለሁለት ጣኦት አልገዛም›› ብላ፤ ‹‹ሊበራልዝም›› ለተሰኘው አማልክት ከመስገዷ በፊት፤ …. ያኔ በፊት፤ ታሪክ የማያቋርጥ ሂደት ሆኖ ይታይ ነበር፡፡ ታሪክ መጨረሻ አልነበረውም፡፡ ሆኖም፤ የቀዝቃዛው ጦርነት ሲያከትም፤…
Rate this item
(15 votes)
ኢትዮጵያ ውስጥ መኪና፣ አውሮፕላን፣ ሮኬት፣ የኒኩለር ማበልፀጊያ አይሠራም አትበሉ። ዓለም እኮብዙ አልቀደመችንም። ቢበዛ የሀምሳ ወይም የመቶ ዓመት እርምጃ ነው ከፊታችን ያለችው። ---- ይህን አጭር መጣጥፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ባለፈው እሁድ በኢቢሲ የመዝናኛ ፕሮግራም የተመለከትኩት በአንድ ኢትዮጵያዊ የተደረገ የመለስተኛ አውሮፕላን ሥራ ሙከራ…
Rate this item
(4 votes)
ረመዳን በሙስሊም አማኞች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የተከበረ የፆም ወር ነው፡፡ በረመዳን ሁሉም አማኝ ከምግብ፣ ከመጠጥና ከሌሎች ነገሮች ራሱን አቅቦ መንፈሳዊ አለሙን የሚያንፀባርቅበት ቅዱስ ወር ነው፡፡ ለአምላክ መፀለይ እና በፅኑ መስገድ፣ ለሌሎች ሰዎች መልካም ስነ - ምግባሮችን ማሳየት፣ ምፅዋቶችን መለገስ…
Rate this item
(3 votes)
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት ከ13 ዓመት በፊት ነበር - በሙያ መምህርነት ለማገልገል። ተማሪዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያዩኝ ጃፓናዊ መሆኔ ትኩረታቸውን ሳይስበው አልቀረም፡፡ በዚህም የተነሳ ስለራሴና ስለጃፓን የማይጠይቁኝ ነገር አልነበረም። የሚገርማችሁ ያን ጊዜ በቦሌ መንገድ ላይ እንኳን ብዙ የውጭ ዜጐች አይታዩም…